Hayle Engineering

Call Directions Website Contact the business

Hayle Engineering Hayle Engineering is a company that develops and Manufactures Industrial Machines and equipment. Phone no: +251114626173, +251910626155
Fax: +251114626171

P.O.

Address: Ethiopia, Addis Abeba, Saris to Kality Road, Behind Sheger Building Second Floor. Box: 56993

E-mail: [email protected]

Map Location: https://goo.gl/maps/Ju22e8p91XwL2f277

‎🌐 Explore Our Digital Platform‎Discover our newly updated website, featuring our products, services, latest news, job v...
22/10/2026

‎🌐 Explore Our Digital Platform
‎Discover our newly updated website, featuring our products, services, latest news, job vacancies, and updates—all in one place!
‎Visit us today: www.hayleengineering.com
‎
‎📞 Contact us for more information and orders.
‎Phone: +251114626173 / +251993934145
‎
‎ቪዲዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
‎https://www.youtube.com/watch?v=YDiXlo5VPx0
‎
‎

MODEL 5 | BAR SOAP MAKING MACHINEA new step in engineering and bar soap production by Hayle Engineering. Now available f...
15/10/2026

MODEL 5 | BAR SOAP MAKING MACHINE

A new step in engineering and bar soap production by Hayle Engineering.

Now available for orders.
Phone፡ +251114626173 / +251993934145

‎📏 የምህንድስና ልኬት | ENGINEERING MEASUREMENT‎‎ከኢንጅነሪንግ ንድፍ እስከ ማሽኒንግ ትክክለኛ ልኬትና ጥንቃቄ የተሞላበት የመገጣጠም ሂደት የማሽን ክፍሎች በተገቢው ልኬት እ...
08/10/2026

‎📏 የምህንድስና ልኬት | ENGINEERING MEASUREMENT
‎
‎ከኢንጅነሪንግ ንድፍ እስከ ማሽኒንግ ትክክለኛ ልኬትና ጥንቃቄ የተሞላበት የመገጣጠም ሂደት የማሽን ክፍሎች በተገቢው ልኬት እንዲመረቱ፣ በተስማሚ ሁኔታ እንዲገጣጠሙ እና ማሽኑ በአስተማማኝ ሁኔታ እንዲሰራ ያደርገዋል።
‎From engineering drawings to machining, fitting and assembly, precise dimensional control ensures component compatibility, consistency, and reliable machine performance.
‎
‎📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
‎ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145
‎
‎

ከሀሳብ ወደ ምርት ከምርት ወደ ኢንዱስትሪዘመናዊ የኢንጅነሪንግ ዲዛይኖችን በማዘጋጀት ማሽኖችን በሀገር ውስጥ በማምረት ለኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ልማት ፈር ቀዳጅ ሚና እየተወጣን፣ ሀሳቦችን ወደ...
01/10/2026

ከሀሳብ ወደ ምርት ከምርት ወደ ኢንዱስትሪ
ዘመናዊ የኢንጅነሪንግ ዲዛይኖችን በማዘጋጀት ማሽኖችን በሀገር ውስጥ በማምረት ለኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ልማት ፈር ቀዳጅ ሚና እየተወጣን፣ ሀሳቦችን ወደ ምርት በመቀየር ወጣትና ተሰጥኦ ያላቸውን በተግባር በማብቃት ወደ ኢንዱስትሪው ዘርፍ በማስገባት ሀገራዊ ግዴታችንን እየተወጣን እንገኛለን።

📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩንስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

🌾 ለ2019 ዘመናዊ የስንዴ መውቂያ ማሽኖችን አምርተን ለሽያጭ አቅርበናልስንዴን ከገለባ 93% የሚለይ ሲሆን በቀን 30–50 ኩንታል የመውቃት አቅም አለው። ስቶክ ላይ ከመለዋወጫ እቃዎች ጋር...
24/09/2026

🌾 ለ2019 ዘመናዊ የስንዴ መውቂያ ማሽኖችን አምርተን ለሽያጭ አቅርበናል
ስንዴን ከገለባ 93% የሚለይ ሲሆን በቀን 30–50 ኩንታል የመውቃት አቅም አለው። ስቶክ ላይ ከመለዋወጫ እቃዎች ጋር አቅርበንልዎታል።

ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ  ከታች በሚገኘው ስልክ ቁጥር ይደውሉ ወይም በድህረ ገጻችን www.Hayleengineering.com በመግባት ይጎብኙን።
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145
አድራሻ፦ ቃሊቲ፣ ከቸራሊያ ፋብሪካ 700 ሜትር ገባ ብሎ

ቪዲዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://www.youtube.com/watch?v=orCHyENtbto

የመጨረሻዎቹ የሞዴል 4 የሳሙና ማምረቻ ማሽኖች | The Final Model 4 Soap-Making Machinesአዲሱ ሞዴል 5 ማሽኖቻችንን አምርተን ለደንበኞቻችን ለማቅረብ ዝግጅታችንን አጠና...
17/09/2026

የመጨረሻዎቹ የሞዴል 4 የሳሙና ማምረቻ ማሽኖች | The Final Model 4 Soap-Making Machines

አዲሱ ሞዴል 5 ማሽኖቻችንን አምርተን ለደንበኞቻችን ለማቅረብ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
በቅርቡ ይጠብቁን!
We have completed our preparations to produce and deliver our new Model 5 machines to our customers
Coming Soon!

 📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

Ethiopia

🌼 እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ! 🌼አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የስኬት ዓመት እንዲሆንላችሁ ኃይሌ ኢንጅነሪንግ ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል።🌟 አዲስ ዓመት፣ አዲ...
09/09/2026

🌼 እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ! 🌼
አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የስኬት ዓመት እንዲሆንላችሁ ኃይሌ ኢንጅነሪንግ ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል።

🌟 አዲስ ዓመት፣ አዲስ ሀሳብ፣ አዲስ ፈጠራ!

በአዲሱ ዓመት ሥራ ለመጀመር ያሰባችሁ ወይም ምን ዓይነት ሥራ እንደምትሠሩ እያሰባችሁ ያላችሁ በሙሉ ኃይሌ ኢንጅነሪንግ ለተለያዩ የምርት ዘርፎች የሚውሉ ዘመናዊና ጥራታቸውን የጠበቁ የማምረቻ ማሽኖችን ያቀርባል።
እንዲሁም በእርስዎ የሥራ ሀሳብና ፍላጎት መሠረት ተገቢውን ዲዛይን በማዘጋጀት ለሥራዎ የሚስማማ የማምረቻ ማሽን እናመርታለን።

በአዲሱ ዓመትም ከውድ ደንበኞቻችን ጋር ያለንን ትብብር በማጠናከር ጥራትን እና ፈጠራን በማስቀደም፣ ዘመናዊ የኢንዱስትሪ ማሽኖችን ለማቅረብ ከመቸውም ጊዜ በላይ ዝግጁ ነን።

ስለ ምርት እና ድርጅታችን የበለጠ ለማወቅ የድርጅታችንን ድህረ ገጽ www.hayleengineering.com ይጎብኙን።

🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼
 
📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

ቪዲዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://www.youtube.com/watch?v=gM4OwYZOKHg

ሞዴል 3 የዳቦ ፓትራ እና የእንጀራ አክምባሎ መስሪያ ማሽኖች | Model 3 Bread patra and Injera Akembalo Making Machinesተሻሽለው የቀረቡት የፓትራ መሥሪያ ማሽ...
03/09/2026

ሞዴል 3 የዳቦ ፓትራ እና የእንጀራ አክምባሎ መስሪያ ማሽኖች | Model 3 Bread patra and Injera Akembalo Making Machines
ተሻሽለው የቀረቡት የፓትራ መሥሪያ ማሽኖቻችን የተሻለ ምርታማነት እንዲሰጡ በተመጣጣኝ ዋጋ ለእርስዎ ቀርበዋል።
Our upgraded Patra Making Machines are offered at affordable prices to deliver better productivity.

 📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

🇪🇹

አውቶማቲክ የሳሙና መቁረጫ ማሽን | Automatic Soap Cutter Machineየሰዎችን ጉልበት እና ጊዜ በመቆጠብ ተመሳሳይ ጥራት ያላቸውን የደረቅ ሳሙና ምርቶችን ይቆርጣል።It deliv...
27/08/2026

አውቶማቲክ የሳሙና መቁረጫ ማሽን | Automatic Soap Cutter Machine

የሰዎችን ጉልበት እና ጊዜ በመቆጠብ ተመሳሳይ ጥራት ያላቸውን የደረቅ ሳሙና ምርቶችን ይቆርጣል።
It delivers consistently high-quality dry soap products while saving time and reducing manual effort.
 
📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

ሶስት በአንድ የያዘ ከፕላስቲክ ታንከር የተሰራ የፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን | Three-in-One Plastic Tanker Liquid Detergent Mixing Machine ሶስት ባለ 1,0...
20/08/2026

ሶስት በአንድ የያዘ ከፕላስቲክ ታንከር የተሰራ የፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን | Three-in-One Plastic Tanker Liquid Detergent Mixing Machine

ሶስት ባለ 1,000 ሊትር የፕላስቲክ ታንክሮች ያካተተው ይህ ማሽን አንድ ጊር ሞተር በመጠቀም በቀላል ሲስተም ከአንዱ ታንከር ወደ ሌላኛው ታንከር በመቀያየር የተለያዩ የፈሳሽ ሳሙና ምርቶችን ለማምረት ያስችልዎታል።
Designed for efficient production this machine operates three 1,000-liter plastic tankers using a single-phase gear motor enabling the production of Largo Berekina sanitizer and various liquid detergent products.

 📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

soap production detergent production

Address

Addis Abeba, Kality, 700 Meters Behind Cheralia Factory
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:00
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 08:30 - 00:30

Telephone

+251910626155

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hayle Engineering posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hayle Engineering:

Shortcuts

Share