Hamer Engineering ሐመር ኢንጂነሪንግ

  • Home
  • Hamer Engineering ሐመር ኢንጂነሪንግ
Call Directions Website Contact the business

Hamer Engineering ሐመር ኢንጂነሪንግ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hamer Engineering ሐመር ኢንጂነሪንግ, Engineering service, .

Our Services:
📹 CCTV Security
⚡ Electric Fence
📍 GPS Tracker
☀️ Solar Systems
🔥 Fire Alarm
🏢 Electrical & Network Install
🚪 Door Access / Intercom
💡 Streetlights & Electromechanical Works
📍 Ayat Mall, GF | 📞 +251 903 33 34 34
📞 +251 911 05 99 33

የ Hikvision እቃዎችን በመግዛት ነጥቦችን ሰብስበው ልዩ ስጦታዎችን ያሸንፉ! 🎁📲በ HPP (Hik-Partner Pro) የነጥብ መሰብሰቢያ ፕሮግራም አማካኝነት የHikvision ምርቶችን ...
12/10/2026

የ Hikvision እቃዎችን በመግዛት ነጥቦችን ሰብስበው ልዩ ስጦታዎችን ያሸንፉ! 🎁📲
በ HPP (Hik-Partner Pro) የነጥብ መሰብሰቢያ ፕሮግራም አማካኝነት የHikvision ምርቶችን በተጠቀሙ ቁጥር ተጨማሪ ጥቅሞችን ያገኛሉ!

ነጥብ (Points) እንዴት መሰብሰብ ይቻላል?
1. HPP App (Hik-Partner Pro) መተግበሪያን በስልክዎ ይጫኑ (Download ያድርጉ)
2. መረጃዎትን ይመዝግቡ እና ያረጋግጡ
3. የHikvision እቃዎችን ሲገዙ በላያቸው ላይ ያለውን QR Code / Serial Number ስካን (Scan) ወይም በየቀኑ አፕሊኬሽኑ ላይ Daily Check-In በማድረግ ነጥብ ይሰብስቡ!

የሰበሰቡትን ነጥብ በምን ይመነዝራሉ?
የኢትዮ ቴሌኮም (ethio telecom) የአየር ሰዓት/ካርድ እና የዳታ ፓኬጆች
የተለያዩ ልዩ የሽልማት ስጦታዎች ያገኛሉ

አሁኑኑ መተግበሪያውን በመጫን ነጥቦችን መሰብሰብ ይጀምሩ!📲

መተግበሪያውን ለማውረድ፦ በምስሉ ላይ ያለውን QR Code ስካን ወይም www.hik-partner.com ይጎብኙ።

📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 903 33 34 34
📍 ሐመር ኢንጂነሪንግ፦ አያት ባቡር ጣቢያ፣ አያት ሞል ግራውንድ ፍሎር

Hikvision Hikvision Middle East & Africa

07/10/2026

ስራ ላይ ሆናችሁ የልጆቻችሁን ወይም የሱቃችሁን እንቅስቃሴ በጥራት በስልካችሁ ለመቆጣጠር የ Imou Ranger 2 ካሜራን በልዩ ዋጋ ይውሰዱ! 💯

📞 ስልክ፦ +251 903 33 34 34
🌐 ድረ-ገጽ፦ www.hameroch.com
📍 አድራሻ፦ አያት ባቡር ጣቢያ፣ አያት ሞል ግራውንድ ፍሎር


06/10/2026

ከ ሐመር ኢንጂነሪንግ የተለያዩ የ Hikvision ምርቶችን እንዲሁም CCTV ስልጠናም ማግኘት ትችላላችሁ

📞 ስልክ፦ +251 903 33 34 34
🌐 ድረ-ገጽ፦ www.hameroch.com
📍 አድራሻ፦ አያት ባቡር ጣቢያ፣ አያት ሞል ግራውንድ ፍሎር

04/10/2026

ጥራት ያላቸውን Hikvision ምርቶች እኛ ጋር ማግኘት ትችላላችሁ
Hikvision Middle East & Africa

እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሠላም አደረሳችሁ !በዓሉ የደስታና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ይመኛል!ሐመር ኢንጂነሪንግ!
03/10/2026

እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሠላም አደረሳችሁ !
በዓሉ የደስታና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ይመኛል!

ሐመር ኢንጂነሪንግ!

🎁  በብዛት መግዛት ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል!⚡️3MP Full HD ጥራት ያለው ምስል  ⚡️360° ሙሉ ሽፋን   ⚡️የሌሊት እይታ እና የንቅናቄ ማወቂያ (Motion D...
01/10/2026

🎁 በብዛት መግዛት ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል!

⚡️3MP Full HD ጥራት ያለው ምስል
⚡️360° ሙሉ ሽፋን
⚡️የሌሊት እይታ እና የንቅናቄ ማወቂያ (Motion Detection)

💰7,500

📞 ስልክ፦ +251 903 33 34 34
🌐 ድረ-ገጽ፦ www.hameroch.com
📍 አድራሻ፦ አያት ባቡር ጣቢያ፣ አያት ሞል ግራውንድ ፍሎር

30/09/2026

ተሻግሮ የታክሲ ሰልፍ እስከሚታይ ድረስ በከፍተኛ ጥራት የሚያሳየው የ Hamer Engineering ዘመናዊ ካሜራ!

📞 ስልክ፦ +251 903 33 34 34
🌐 ድረ-ገጽ፦ www.hameroch.com
📍 አድራሻ፦ አያት ባቡር ጣቢያ፣ አያት ሞል ግራውንድ ፍሎር

Hikvision Hikvision Middle East & Africa

🎁 ልዩ የ10% ቅናሽ❗️የቤተሰብዎን እና የንብረትዎን ደህንነት ከየትኛውም ቦታ ሆኖ በስልክዎ ይቆጣጠሩ።ዘመናዊው የ Imou Ranger 2 (3MP) ስማርት ካሜራ⚡️3MP Full HD ጥራት ያ...
29/09/2026

🎁 ልዩ የ10% ቅናሽ❗️
የቤተሰብዎን እና የንብረትዎን ደህንነት ከየትኛውም ቦታ ሆኖ በስልክዎ ይቆጣጠሩ።ዘመናዊው የ Imou Ranger 2 (3MP) ስማርት ካሜራ

⚡️3MP Full HD ጥራት ያለው ምስል
⚡️360° ሙሉ ሽፋን
⚡️የሌሊት እይታ (Night Vision) እና የንቅናቄ ማወቂያ (Motion Detection)
⚡️በቀላሉ ከየትኛውም ቦታ ሆነው መከታተል ያስችላል

🎁 በብዛት መግዛት ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን የ10% ቅናሽ አዘጋጅተናል!

📞 ስልክ፦ +251 903 33 34 34
🌐 ድረ-ገጽ፦ www.hameroch.com
📍 አድራሻ፦ አያት ባቡር ጣቢያ፣ አያት ሞል ግራውንድ ፍሎር

#የቤትደህንነት

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰዎ!መልካም የደመራ እና የመስቀል በዓል እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!ሐመር ኢንጂነሪንግ
27/09/2026

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰዎ!

መልካም የደመራ እና የመስቀል በዓል እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!

ሐመር ኢንጂነሪንግ

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hamer Engineering ሐመር ኢንጂነሪንግ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hamer Engineering ሐመር ኢንጂነሪንግ:

Shortcuts

  • Want your business to be the top-listed equipment service?

Share