Osman masha

Osman masha Resident Engineer Engineering & Architectural Consultancy.

ኧረ አታልቅስ፤ አይወድቅም 😂😂 #
25/08/2026

ኧረ አታልቅስ፤ አይወድቅም 😂😂 #

ከዚህ በሗላ ኮንትራክተር ከሳይት ሰራተኛ ሲያስወጣ  ቁርጭምጭሚት እየፈተሸ መሆን አለበት 🤔 በተወደደ ብረት ሆሆ
23/08/2026

ከዚህ በሗላ ኮንትራክተር ከሳይት ሰራተኛ ሲያስወጣ ቁርጭምጭሚት እየፈተሸ መሆን አለበት 🤔

በተወደደ ብረት ሆሆ

20/08/2026

የሰዎች 'Selfish' (ራስ ወዳድ) መሆን ሁልጊዜ ከመጥፎ ማንነት አይመጣም፤ አብዛኛውን ጊዜ ከተሰበረ ደግነት የሚወለድ መከላከያ (Defence mechanism) ነው!🙌

​በሕይወታችሁ ውስጥ ለሁሉም ሰው ድልድይ ለመሆን አትሯሯጡ። ደግነታችሁንና ቅንነታችሁን አላግባብ የሚጠቀሙ ሰዎች፣ መጨረሻ ላይ እናንተን ሰብረው ያላችሁን መልካምነት ይገድሉታል፦
​ለሁሉም ሰው ሲባል ራስን መስዋዕት ማድረግ... ደግነት ሳይሆን የራስን ማንነት ማጣት ነው።

​እናንተ ለረዳችኋቸው ሰዎች ሁሉ... በችግራችሁ ሰዓት ከጎናችሁ እንዲቆሙ አትጠብቁ፤ አብዛኞቹ ሰዎች ዋጋችሁን የሚያውቁት ስታጡላቸው ብቻ ነው።🙌

ሰዎችን ለመርዳት ስትሉ የራሳችሁን Mental health እና ሰላም አሳልፋችሁ አትስጡ። ለራሳችሁ ወሰን (Boundary) ማበጀታችሁና NO ማለታችሁ ራስ ወዳድነት ሳይሆን ራሳችሁን የመጠበቅ ብልህነት ነው።🤌

አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች 'ራስ ወዳድ' የሚሏቸው ግለሰቦች፣ ትላንት ለሁሉም ሰው ሲሉ ራሳቸውን የሰጡና ደግነታቸው በአስመሳይነት የተመለሰላቸው ናቸው።💔

​ደግ መሆን ውብ ስብዕና ነው፤ ነገር ግን ደግነታችሁ ወሰን (Boundary) ከሌለው ሰዎችን ሳይሆን እናንተን ያፈርሳል። ለራሳችሁ ሰላምና አእምሮአችሁ ቅድሚያ መስጠት 'Selfish' መሆን አይደለም።

ለሚገባው ሰው ብቻ መስጠትንና ለሰላማችሁ ሲባል 'NO' ማለትን ልመዱ። 🤍✨

Being kind is a virtue, but setting boundaries is a necessity. Don't let ungrateful people drain your light until you become cold. Help when you can, but protect your peace first.🔥

በርቱ! አመሰግናለሁ!
Your Healing Corner - Gentle words for tired souls. 🤌🥰

 #ቀበና ሲዝናኑበት መንፈስ ያድሳል አይደል? ትናንት ግን እንድህ ተለፍቶበታል! !
14/08/2026

#ቀበና ሲዝናኑበት መንፈስ ያድሳል አይደል? ትናንት ግን እንድህ ተለፍቶበታል! !

ቀ_በ_ና
12/08/2026

ቀ_በ_ና

የማሻ ከተማ   የግንባታ ሂደት 👍👍👍
08/08/2026

የማሻ ከተማ የግንባታ ሂደት 👍👍👍

Best Design 🙏🙏🙏
08/08/2026

Best Design 🙏🙏🙏

ወገን ህንጻ ስታሰሩ ብሎኬት መደርደር ብቻ አይደለም። ወጭ ቀነሰልን ብላችሁ ብዙ መሰራት ያለባቸውን ስራዎች አትለፏቸው። የረጅም አመት ልምድ እና የሳይንስ እውቀት ባለው ኘሮፌሽናል ባለሙያ በ...
06/08/2026

ወገን ህንጻ ስታሰሩ ብሎኬት መደርደር ብቻ አይደለም። ወጭ ቀነሰልን ብላችሁ ብዙ መሰራት ያለባቸውን ስራዎች አትለፏቸው። የረጅም አመት ልምድ እና የሳይንስ እውቀት ባለው ኘሮፌሽናል ባለሙያ በብታሰሩ መልካም ነው። እያንዳንዱ ስራ የተጠና ካልሆነ ሚሊዬኖች እንደ ቀልድ ይወድማሉ፤ በህንጻው ውስጥ የሚኖር ንብረትና የሰው ነፍስም ይጠ ፋልል።

ኮዬ ፈጨ👇

የኢትዮጽያ ህዝብ ወንዙን በቤቱ በታች እየሸኘ ነው በችግር የሚቆላው 👇👇👇🗯️ 🧠🧠🧠
23/07/2026

የኢትዮጽያ ህዝብ ወንዙን በቤቱ በታች እየሸኘ ነው በችግር የሚቆላው 👇👇👇

🗯️ 🧠🧠🧠

በስፔን ድል ኮርተናል፤ ተደስተናልም!!🇪🇸🇪🇸🇪🇸 ✌️✌️✌️
20/07/2026

በስፔን ድል ኮርተናል፤ ተደስተናልም!!🇪🇸🇪🇸🇪🇸 ✌️✌️✌️

Address

Atenatera
Addis Ababa
1165

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Osman masha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share