20/11/2024
🌟🌟⚡️⚡️VICTOR DOORS ⚡️⚡️🌟🌟
☎️ 0937660839, 0968307733
እጅግ ዘመናዊ የብረት በሮች ለውስጥ ለውስጥ እና ለመግቢያ በር እነሆ
🏠ለመኖሪያ ቤት
🏠ለኮንዶሚኒየም 40/60,20/80
🏠ለአፓርትመንት
🏠ለሆቴሎች
🏠ለሪዞርቶች
🚪ስሪቱ የብረት (stainless steel) ሲሆን እጅግ ጠንካራና ባህሪው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨትን ባህሪ የያዘ ነው።
🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት ይሆናል
🚪ድምፅ የማያሳልፋ(Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት እና ፈሳሽ የማያበላሻቸው (Water-proof) ናቸው።
🔑ከ6-10 የቁልፍ ተወርዋሪ ያላቸው Secured master key ያላቸው ናቸው
🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ(ጌጦች) አሏቸው።
🧯ተቀጣጣይ ነገሮችን ወይም እሳትን የመቋቋም ከፍተኛ አቅም (Fire-resistance) አላቸው::
🚪በሮቹ ባለ 8 ሂንጅ (ማጠፊያ) ስለሚጠቀሙ 180 ዲግሪ መንቀሳቀስ የሚችሉና ከጊዜ ብዛት መውረድም ሆነ ድምፅ ማሰማት የማይታሰብ ነዉ
📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ካሜራና የመጥሪያ ደውል እንዲሁም door seal በነፃ ከበሮቹ ጋር የቀረቡ ናቸው።
ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለውና በተመሳሳይ ቁልፍ የማይቀረፅ ነው
🚪በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በሚፈልጉት"Size" ይሰራሎታል
📞 ለበለጠ መረጃ ፣በሮችን ለማዘዝ፣ወይንም በር ለመግዛት እና ለማየት ከፈለጉ
🔶ከመምጣትዎ በፊት ከታች ባሉት ቁጥሮች ደውለው ቀጠሮ ያሲዙ🔶
☎️ 0937660839, 0968307733
አድራሻችን: JEMO 1