20/09/2024
እንኳን ደስ አለን/አላችሁ
በናንተ በውድ ደምበኞቻችን ምርጫ በፈጥነት እያደገ የመጣው ድርጅታችን በሀገራችን ግዙፍ የባጃጅ እቃ መላዋወጫ አስመጭ የሚያሰኘውን ስምምነት አድርጓል።
በአዲሱ አመት ድርጂታችን ከጥቂት ወራት በኋላ በሚስገባቸው እቃወች እጅግ በላቀ ጥራት በተመጣጣኝ ዋጋ ለደምበኞቻችን የምናቀርብ መሆኑን ለመግለፃ እንወዳለን
እንኳን አደረሳችሁ