Marda Marble Processing Factory Bahirdar Ethiopian

Marda Marble Processing Factory Bahirdar Ethiopian Our company Marda Paint and marble factory established on 2019 with high technology of machinery imp

27/06/2023

ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአረፋ በዓል በሰላም አደረሳችው።
Eid Mubarak

10/09/2022

ድርጂታችን ጭዋኔ አስመጪና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እንዲሁም ማርዳ ቀለም፣እብነበረድ እና ፊለር ፋብሪካወች በመላው የድርጂታችን ባልደረቦች ሰም እንኳን በሰላም እና በጤና ለ2015 ዓ.ም አደረሳችው እያለ ፤ አዲሱ ዓመት ሀገራችን ሰላም የምታገኝበት በግልም የተመኘነው የሚሳካበት እንዲሆንልን ከወዲሁ ይመኛል ።
መልካም አዲስ ዓመት!!!

የድርጂታችን ማርዳ ቀለም እና እብነበረድ ፋብሪካ ፓርትነር የሆነው እና በዛሬው ዕለት የጋብቻ ስነ ስርዓቱን እየፈፀመ ለሚገኘው አርቲስት ንብረት ገላው (እከ)  በድርጂታችን ስም መልካም ጋብቻ...
19/07/2022

የድርጂታችን ማርዳ ቀለም እና እብነበረድ ፋብሪካ ፓርትነር የሆነው እና በዛሬው ዕለት የጋብቻ ስነ ስርዓቱን እየፈፀመ ለሚገኘው አርቲስት ንብረት ገላው (እከ) በድርጂታችን ስም መልካም ጋብቻ ለማለት እንወዳለን።

ማርዳ ቀለም እና እብነበረድ የጫራታ ማስታወቂያ።ለበለጠ መረጃ የእሁድ እትም  ሰኔ 12 አዲስ ዘመን ጋዜጣን ይመልከቱ።
21/06/2022

ማርዳ ቀለም እና እብነበረድ የጫራታ ማስታወቂያ።
ለበለጠ መረጃ የእሁድ እትም ሰኔ 12 አዲስ ዘመን ጋዜጣን ይመልከቱ።

19/05/2022

ለማርዳ ቀለም እና እብነበረድ ፋብሪካ ባልደረቦች ፣ ደንበኞች እና ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችው።
02/05/2022

ለማርዳ ቀለም እና እብነበረድ ፋብሪካ ባልደረቦች ፣ ደንበኞች እና ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችው።

23/04/2022

12/04/2022

ማርዳ ቀለም እና እብነበረድ ፋብሪካ
MARDA PAINT & MARBLE FACTORY
Marda Paint Products
• Marda Super
• Marda Wubet
• Marda Quartz
• Marda Enamel
• Marda Anti Rust
• Marda Glue
• And Others …..
+251 940 454545 | +251 960 454545 [email protected] | www.chweani.com

11/04/2022

ከምንወዳቸዉ አርቲስቶቻችን ጋር አብረን ለመስራት ከተስማማን በኋላ ለማስታወሻ ካስቀረናቸው ምስሎች መካካል።  #ማርዳ  #ቀለም እና  #እብነበረድ  #ፋብሪካ
09/03/2022

ከምንወዳቸዉ አርቲስቶቻችን ጋር አብረን ለመስራት ከተስማማን በኋላ ለማስታወሻ ካስቀረናቸው ምስሎች መካካል።
#ማርዳ #ቀለም እና #እብነበረድ #ፋብሪካ

22/02/2022

Address

Bahir Dar
434532

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Marda Marble Processing Factory Bahirdar Ethiopian posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Marda Marble Processing Factory Bahirdar Ethiopian:

Share