12/09/2024
ለጥንቃቄ ይረዳ ዘንድ የቴሌን ጉድ ልንገራችሁ
Unlimited ተብሎ የሚሸጠው ውሸት ነው ተሸውደናል፣በወር ውስጥ unlimited የሚሰራው ለ 100 gb ብቻ ነው ፣ ከዛ በኋላ ዳውን ሎድ የሚያደርገው 100 KB/s እንኳን ዳውን ሎድ ማድረግ አይችልም ፣ የመጨረሻ ቀርፋፋ ነው አንሊሚትድ በወር ውስጥ 100 gb ለማውረድ ብቻ ነው ፤ ለምሳሌ በ1 ቀን 100 gb ብታወርዱ ከዛ በኋ አዛ መሆን ነው በ10 እና 20KB/sec መዛግ ነው ይሄ ማጭበርበር ነውአንሊሚትድ ብሎ ሰው ማታለል ወሮበላነት ነው ። አንዴ ማታለል ይቻላል ግን ከዚህ በኋላ ተጠናቀቀ