15/04/2026
ለእንጨት ስራዎ ፈጣንና ጥራት ያለው መፍትሄ - Ingco Electric Planer! 🪵✨
የእንጨት ገጽታን ለማለስለስና ለማስተካከል የሚረዱ ዘመናዊና ኃይለኛ የኤሌክትሪክ ፕላነሮችን (መደቢያዎችን) ይዘንላችሁ ቀርበናል።
የማሽኑ ልዩ ባህሪያት፦
✅ 750W Power: ከፍተኛ የማሽከርከር አቅም ያለውና ለከባድ ስራዎች የሚሆን
✅ High Planing Capacity: 82mm ስፋት እና 2mm ጥልቀት በአንድ ጊዜ የመደብ አቅም
✅ Aluminum Base: ለተስተካከለ እና ለለሰለሰ አጨራረስ የሚረዳ የአሉሚኒየም ወለል
✅ Ergonomic Design: ለረጅም ሰዓት ስራ የማይደክም እና ለመያዝ ምቹ የሆነ
✅ Complete Kit: ከተጨማሪ መለዋወጫዎችና መያዣ ሳጥን ጋር
ለቤትዎ ጥገና ወይም ለባለሙያ ስራዎች ተመራጭ የሆነ ጥራት ያለው ምርት! 🛠️🎯
INGCO Global Total Tools Makita Tools USA Makita Australia Hulu Tools
#የእንጨትስራ #መደቢያ #ጥራት #ኢትዮጵያ
( SELL BUY Sell Buy )