Gizish industries

Gizish industries Gizish Industries is a company located around Jakross, Addis Ababa, Ethiopia. gizish industries is a company located at Gurdsholla, Addis Ababa, Ethiopia.

Our aim is to help our country by equipping the workforce with the latest and advanced industrial equipment. Our aim is to establish a system where we can create our own technology and a generation capable of, independently, controlling the technology and the industry sector.

የሲኤንሲ ላሜራ መቁረጫ ማሽኖችን እናቀርባለን።ይህንን ማሽን በመጠቀም ከታች በምስሉ ላይ እንደተመለከቱት አይነት ውስብስብ ጌጣጌጦችንም ይሁን የኢንጅነሪንግ ፓርቶችን ላሜራ ላይ ወይንም ወፍራም...
19/04/2026

የሲኤንሲ ላሜራ መቁረጫ ማሽኖችን እናቀርባለን።

ይህንን ማሽን በመጠቀም ከታች በምስሉ ላይ እንደተመለከቱት አይነት ውስብስብ ጌጣጌጦችንም ይሁን የኢንጅነሪንግ ፓርቶችን ላሜራ ላይ ወይንም ወፍራም ፕሌቶች ላይ መቆራረጥ ይችላሉ።

ማሽኑ ሙሉ በሙሉ ከውጭ በሚመጡ እቃዎች የሚገጣጠም ሲሆን ሙሉ የ1 አመት ዋስትና አለው።

መቆጣጠሪያው: እስታርፋየር
ሞተሮች: Nema 34 (8 Newton meter)
ማንቀሳቀሻ መንገድ: 20 ሚሊ ሜትር በ 20 ሚሊሜትር የሆነ ሄሊካል ራክና ፒንየን
ማንሸራተቻ: ባለ 15 ሚሊሜትር ሊነር ሬል

2 ሜትር በ1 ሜትር ሲኤንሲ ፕላዝማ ማሽን

ፓወር: በቤት ቆጣሪም በ3 ፌዝም መሆን ይችላል
የሚቆርጠው ውፍረት: ከ 0.5ሚሊ ሜትር እስከ 30ሚሊ ሜትር

ዋጋ: 900,000 ብር
*

3 ሜትር በ1.5 ሜትር ሲኤንሲ ፕላዝማ ማሽን

ፓወር:3 ፌዝ
የሚቆርጠው ውፍረት: ከ 0.5ሚሊ ሜትር እስከ 45ሚሊ ሜትር

ዋጋ: 1.2 ሚልየን ብር

ለበለጠ መረጃ 0940094852 ላይ ይደውሉልን።

የፕላስቲክ መፍጫ ማሽን በተለያየ አቅም እናቀርባለን******************************************የፕላስቲክ መፍጫ ማሽን ምንድነው?የፕላስቲክ መፍጫ ማሽን የተለያዩ የፕላስ...
19/04/2026

የፕላስቲክ መፍጫ ማሽን በተለያየ አቅም እናቀርባለን

******************************************

የፕላስቲክ መፍጫ ማሽን ምንድነው?የፕላስቲክ መፍጫ ማሽን የተለያዩ የፕላስቲክ ቆሻሻዎችን በመፍጨት ወደ ፕላስቲክ ፋብሪካ በመግባት ተመልሶ ወደ ፕላስቲክ ምርትነት ለመቀየር የሚያስፈልገው የመጀመሪያው ማሽን ነው። የተፈጨው ፕላስቲክ ወደ ፋብሪካ ከመግባቱ በፊት የምርት ጥራቱን ለመጠበቅ በማጠቢያ ማሽን ታጥቦ እንዲሁም በማድረቂያ ማሽን መድረቅ አለበት።ይህንን ማሽን በመጠቀም ምንም አይነት ነገር ሳይቀየር የሚከተሉትን መፍጨት ይቻላል
- ጄሪካን እና ተመሳሳይ ደረቅ ፕላስቲኮች
- ሀይላንድ እና ተመሳሳይ ስስ ፕላስቲኮች
- ወረቀት
- ካርቶን
- እስፖንጅና ተመሳሳይ ነገሮችፕላስቲኩ ከተፈጨ በኋላ በሰው ሀይል ማጠብ እንዲሁም ጸሀይ ላይ ማድረቅ ይቻላል። ማለትም አቅም ከሌለ የግድ ማጠቢያና ማድረቂያ ማሽን መግዛት ላያስፈልግ ይችላል።ድርጅታችን ቻይና ሀገር ከሚገኙ የምላጭ አቅራቢዎች ጋር ስለሚሰራ ሁሉም መፍጫ ማሽኖቻችን ላይ እጅግ ጥራት ያለው የውጭ ምላጭ የምንጠቀም ሲሆን ምላጩ ሲዶለዱም እያስሞረዱ ለረጅም ጊዜ መጠቀም ይቻላል።

ለበለጠ መረጃ በ0940094852 ይደውሉልን።

የሳሙና ማምረቻ ማሽን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንሎት መጥተናል!!!- በአንድ ጊዜ 2 ኩንታል ማቡካት የሚችል ባለግዙፍ ጊርቦክስ እና 15 የፈረስ ጉልበት ማቡኪያ - በቀን 10ሺህ ባለ 200 ግራም ...
26/02/2026

የሳሙና ማምረቻ ማሽን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንሎት መጥተናል!!!

- በአንድ ጊዜ 2 ኩንታል ማቡካት የሚችል ባለግዙፍ ጊርቦክስ እና 15 የፈረስ ጉልበት ማቡኪያ
- በቀን 10ሺህ ባለ 200 ግራም ሳሙና ማምረት የሚችል
- 24 ሰአት በመስራት እስከ 20ሺህ ሳሙና ያለማቋረጥ ማምረት የሚችሉበት
- ፕሎደር ራሱን የቻለ 15 የፈረስ ጉልበት ሞተር ያለው
- አውቶማቲክ መቁረጫ ያለው
- ቅመማን ጨምሮ እስከ ጥሬ እቃና የገበያ ትስስር ከሙሉ ስልጠና ጋር

ሙሉ ማሽኖቹን በ900ሺህ ብር ብቻ!

ለበለጠ መረጃ 0940094852 ላይ ወይንም 0911413896 ላይ ይደውሉልን።

ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ለደንበኛችን የሰራነውን የማእድን ማውጫ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ዊንች ነው። - ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ዊንቾችን- ለኮንስትራክሽን አገልግሎት የሚውሉ ሊፍቶ...
16/02/2026

ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ለደንበኛችን የሰራነውን የማእድን ማውጫ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ዊንች ነው።
- ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ዊንቾችን
- ለኮንስትራክሽን አገልግሎት የሚውሉ ሊፍቶችን
- ኤሌቨተሮችን እናመርታለን

ለሰውም ይሁን ለተለያዩ እቃዎች እስታንዳርዱንና ሴፍቲውን በጠበቀ መልኩ የተሰራ

- መብራት ሲጠፋ ወይንም ማቆም ሲፈለግ የራሱ የሆነ እስማርት ዘመናዊ ፍሬን ሲስተም ያለው
- ሌላ ችግር ሲፈጠር Anti Fall Feature ያለው ሲሆን በፍፁም ሊወድቅ የማይችል

ለበለጠ መረጃ 0940094852 ላይ ይደውሉልን።

07/02/2026

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ — የቶርኖ ማሽኒስት

🏭 ግዝሽ ኢንዳስትሪስ የቶርኖ ማሽኒስት አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል!

📍 ቦታ: ጃክሮስ, አዲስ አበባ
💰 ደመወዝ: 25,000 ብር (የተጣራ) ✅
🛠 ስራ: የቶርኖ ማሽኒንግ ብቻ
✅ ልምድ: 5 ዓመትና ከዛ በላይ በቶርኖ ማሽን የሰራ

📞 ይደውሉ: 0940094852
⏳ በዘርፉ ለመወዳደር የምትፈልጉ እስከ የካቲት 6/2018 ድረስ ጃክሮስ በሚገኘው የድርጅቱ አድራሻ በአካል በመምጣት መወዳደር ትችላላችሁ።

#ቶርኖ

21/12/2025
03/12/2025

የሲኤንሲ ፕላዝማ ማሽን እንሰራለን!
**************************************
የሲኤንሲ ፕላዝማ ማሽንን በመጠቀም ላሜራ ላይ የተለያዩ በኮምፒተር የተሳሉ ውስብስብ ዲዛይኖችን ይቆርጣል።

ዋጋቸውም እንደሚከተለው ይሆናል

- በአንድ ጊዜ 30ሚሊ ሜትር ውፍረት ያለውን ላሜራ መቁረጥ የሚችል እንዲሁም 2 ሜትር በ1 ሜትር ስፋት ላሜራ መስራት የሚችል ፕላዝማ ማሽን በ800 ሺህ ብር ብቻ። በሲንግል ፌዝም ሆነ በ3 ፌዝ መስራት የሚችል።

- በአንድ ጊዜ 30ሚሊ ሜትር ውፍረት ያለውን ላሜራ መቁረጥ የሚችል እንዲሁም 3 ሜትር በ1.5 ሜትር ስፋት ላሜራ መስራት የሚችል ፕላዝማ ማሽን በ950 ሺህ ብር ብቻ። በሲንግል ፌዝም ሆነ በ3 ፌዝ መስራት የሚችል።

የማሽኑ መቆጣጠሪያ ሙሉ በሙሉ ከቻይና የሚመጣ Starfire የሚባል እስታንዳርድ የሲኤንሲ ፕላዝማ መቆጣጠሪያ ኮምፒተር ሲሆን ሌሎች የማሽኑ አካላት ሙሉ በሙሉ ከቻይና መጥተው የሚገጣጠሙ ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ በ0940094852 ይደውሉልን! እናመሰግናለን።

30/11/2025

New product coming soon...

የፕላስቲክ መፍጫ ማሽን በተለያየ አቅም እናቀርባለን******************************************የፕላስቲክ መፍጫ ማሽን ምንድነው?የፕላስቲክ መፍጫ ማሽን የተለያዩ የፕላስ...
29/11/2025

የፕላስቲክ መፍጫ ማሽን በተለያየ አቅም እናቀርባለን

******************************************

የፕላስቲክ መፍጫ ማሽን ምንድነው?የፕላስቲክ መፍጫ ማሽን የተለያዩ የፕላስቲክ ቆሻሻዎችን በመፍጨት ወደ ፕላስቲክ ፋብሪካ በመግባት ተመልሶ ወደ ፕላስቲክ ምርትነት ለመቀየር የሚያስፈልገው የመጀመሪያው ማሽን ነው። የተፈጨው ፕላስቲክ ወደ ፋብሪካ ከመግባቱ በፊት የምርት ጥራቱን ለመጠበቅ በማጠቢያ ማሽን ታጥቦ እንዲሁም በማድረቂያ ማሽን መድረቅ አለበት።ይህንን ማሽን በመጠቀም ምንም አይነት ነገር ሳይቀየር የሚከተሉትን መፍጨት ይቻላል
- ጄሪካን እና ተመሳሳይ ደረቅ ፕላስቲኮች
- ሀይላንድ እና ተመሳሳይ ስስ ፕላስቲኮች
- ወረቀት
- ካርቶን
- እስፖንጅና ተመሳሳይ ነገሮችፕላስቲኩ ከተፈጨ በኋላ በሰው ሀይል ማጠብ እንዲሁም ጸሀይ ላይ ማድረቅ ይቻላል። ማለትም አቅም ከሌለ የግድ ማጠቢያና ማድረቂያ ማሽን መግዛት ላያስፈልግ ይችላል።ድርጅታችን ቻይና ሀገር ከሚገኙ የምላጭ አቅራቢዎች ጋር ስለሚሰራ ሁሉም መፍጫ ማሽኖቻችን ላይ እጅግ ጥራት ያለው የውጭ ምላጭ የምንጠቀም ሲሆን ምላጩ ሲዶለዱም እያስሞረዱ ለረጅም ጊዜ መጠቀም ይቻላል።

******************************************
የተለያዩ የፕላስቲክ መፍጫዎችን የምናመርት ሲሆን አይነታቸውም እንደሚከተለው ይሆናል

- 7.5 ኪሎዋት መፍጫ በሰአት 2.5 ኩንታል ይፈጫል። ዋጋ 250ሺህ ብር።

- 11 ኪሎዋት መፍጫ በሰአት 4 ኩንታል ይፈጫል። ዋጋ 450 ሺህ ብር።

- 22 ኪሎዋት መፍጫ በሰአት 6 ኩንታል ይፈጫል። ዋጋ 700 ሺህ ብር።

- 37 ኪሎዋት መፍጫ በሰአት 9 ኩንታል ይፈጫል። 1 ሚልየን ብር።
******************************************

ለበለጠ መረጃ በ0940094852 ይደውሉልን።

ዘመናዊ የእህል መውቂያ ማሽን እናቀርባለን!*****************************************የእርሻ ምርትዎን በአነስተኛ ወጪ በተቀላጠፈ መልኩ መስራት ይፈልጋሉ?ከታች በምስሉ ...
26/11/2025

ዘመናዊ የእህል መውቂያ ማሽን እናቀርባለን!
*****************************************

የእርሻ ምርትዎን በአነስተኛ ወጪ በተቀላጠፈ መልኩ መስራት ይፈልጋሉ?

ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ለደንበኛችን የሰራነውን ያለምንም መብራት በነዳጅ የሚሰራ በሰአት 10 ኩንታል እህል የሚወቃ ማሽን ነው።

ማሽኑ ማንኛውንም እህል መውቃት የሚችል ሲሆን ሌላ የሚፈልጉት ከእርሻ ጋር የተገናኘ ማሽንም ካለ ያማክሩን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን!

0940094852 ላይ ይደውሉልን!

የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን እናቀርባለን!በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ለደንበኛችን የሰራነውን የቴራዞ ሲሚንቶ ማቡኪያ ነው። በምስሉ ላይ እንደሚታየው የማሽኑ አወቃቀር እንደሚከተለው ይ...
26/11/2025

የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን እናቀርባለን!

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ለደንበኛችን የሰራነውን የቴራዞ ሲሚንቶ ማቡኪያ ነው። በምስሉ ላይ እንደሚታየው የማሽኑ አወቃቀር እንደሚከተለው ይሆናል፥
- የውስጥ ግድግዳና ወለል ተጨማሪ ባለ6 ሚሊሜትር ውፍረት ብረት የተደረበለት ሲሆን ከጊዜ ብዛት ሲበላ በቀላሉ ብሎኖቹን በመፍታት መቀየር ይቻላል።
- ቀሪው የማሽን ቦዲ ከ8 ሚሊ ሜትር ብረት በመሰራቱ እጅግ በጣም ጠንካራ
- 7.5 ኪሎዋት ሞተር የተገጠመለት
- አለምአቀፍ ደረጃውን በጠበቀ ዲዛይን የተመረተ

ሚክሰር፡ የቴራዞ ማምረቻ ማሽን፡ የብሎኬት ማምረቻ ማሽን፡ የእምነበረድ መሰንጠቂያ ማሽን፡ የድንጋይ መፍጫ ማሽን እንዲሁም የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን እናመርታለን። ለበለጠ መረጃ 0940094852 ላይ ይደውሉልን።

Address

Jacros
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 00:00 - 23:59
Tuesday 00:00 - 23:59
Wednesday 00:00 - 23:59
Thursday 00:00 - 23:59
Friday 00:00 - 23:59
Saturday 00:00 - 23:59
Sunday 00:00 - 23:59

Telephone

+251940094852

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gizish industries posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gizish industries:

Share

Category