Wezir jj - ወዚር ጄጄ

Wezir jj - ወዚር ጄጄ ነቢ ሰለዋትህን እየጠበቁ ነው 💚 ﷺ
سَيِّدُنَا قَدَمُ صِدْقٍ صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمْ https://t.me/Baseconstructionsteel

22/08/2026

ዊላዳው ይበልጣል ከሁለቱም ኢድ
ሰው አይወዳቸውም ካልሆነ ሰኢድ 🥰🥰
#ያሙሸሪፈ #መንዙማ #ረቢዕ #መውሊድ #ሙስሊም

20/08/2026

أهلا بشهر المولد
شهر العلى وسؤدد
شهر النبي أحمد
شهر الربيع الأول 🎆🎆🎉🎉

أهنئكم بدخول ربيع الأول شهر ميلاد النبي ﷺ🥰🥰💚💚
#መንዙማ #ረቢዕ #መውሊድ #ያሙሸሪፈ #ረቢዕ #መንዙማ

18/08/2026

ዊላዳው ይበልጣል ተሁለቱም ኢድ
ሰው አይወዳቸውም ካልሆነ ሰኢድ 🥰

#መውሊድ #ሙስሊም #መንዙማ #ረቢዕ #ያሙሸሪፈ

16/08/2026

እንደኔ የዚህ ወንድሜ ሃሳብ ሚመቸው ማነው?
#ሙስሊም #መውሊድ

14/08/2026

أهلا بشهر المولد
شهر العلى وسؤدد
شهر النبي أحمد
شهر الربيع الأول 🎆🎆🎉🎉

أهنئكم بدخول ربيع الأول شهر ميلاد النبي ﷺ🥰🥰💚💚
#መንዙማ #ረቢዕ #መውሊድ

03/08/2026

ሰይዲ አህለን ወሳህላ ያሙሸሪፈ ረቢኢ 🥰🥰🥰
#ያሙሸሪፈ #መንዙማ ً

30/07/2026

"ወሰሌም አለይሂ" ✨
ልብን የሚያርስ እና መንፈስን የሚያድስ እጅግ ድንቅ አዲስ መንዙማ በኡስታዝ ሼኽ ሙሐመድ ሰዒድ! 💚
​📌 ሙሉውን ቪዲዮ በዩቲዩብ ቻናላችን (Wezir jj Tube) ማግኘት ይችላሉ! ሊንኩን በኮሜንት የመጀመሪያው መስመር ላይ አስቀምጬዋለሁ። 👇
​ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያድርሱ!
​ #አዲስመንዙማ #ሼኽሙሐመድሰዒድ #መንዙማ

23/07/2026

"ሙባረካ ሰላሙ አለይክ" የተሰኘው እጅግ ልብን የሚነካ እና መንፈስን የሚያድስ አዲስ መንዙማ በታላቁ አባት በሼኽ ሙሐመድ ሰዒድ! ✨ ሙሉውን ቪዲዮ በቻናላችን ላይ ማየት ይችላሉ። ሊንኩን በመጀመሪያው ኮሜንት ላይ አስቀምጬዋለሁ! 👇

1,501 ኛ መውሊድ መቀበያ እሽቅ🥰ጁመአ አይቀርም 🥰🥰🥰የታላቁ አንዋር መስጂድ ወጣት ጀመዓ
16/07/2026

1,501 ኛ መውሊድ መቀበያ እሽቅ🥰
ጁመአ አይቀርም 🥰🥰🥰
የታላቁ አንዋር መስጂድ ወጣት ጀመዓ

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wezir jj - ወዚር ጄጄ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Wezir jj - ወዚር ጄጄ:

Shortcuts

Share