Eve Victor Doors

Eve Victor Doors 💥L &H Building Materials💥
⚡️Doors
⚡️Elevators
⚡️Cars
📞+251988515194
https://t.me/hewan_hewi

☎️ ለበለጠ መረጃ: 0988515194💥💥VICTOR DOORS &SKYRISE ELEVATORS💥🚪Imported  የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Charact...
16/11/2023

☎️ ለበለጠ መረጃ: 0988515194
💥💥VICTOR DOORS &SKYRISE ELEVATORS💥

🚪Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።

🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::

🚪ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።

🚪በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት ሰርተን እናስረክቦታለን::

🚪ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ የተገጠመላቸው

🌟🌟🌟🌟SKYRISE ELEVATORS AND ESCALATORS 💥

⭐️የምናመርታቸዉ ሊፍቶች;
⚡️እጅግ ፈጣንና ቀልጣፋ
⚡️አለማችን የደረሰችበትን የደህንነት መቆጣጠሪያ ሴንሰር የሚጠቀሙ
⚡️ዉብና ማራኪ ገፅታ የተላበሱ ናቸው።

✨በሙያው ከ10 አመት በላይ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የገጠማና የማማከር ስራ እንሠራለን።

ለበለጠ መረጃ ☎️+251988515194 ይደውሉልን

ለበለጠ አማራጭ ይህን የቴሌግራም ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/hewan_hewi

💥💥💥💥SKY RISE ELEVATORS💥💥💥☎️+251988515194💥SKYRISE ELEVATORS AND ESCALATORS 💥ድርጅታችን L and H የግንባታ እቃዎች ባሁኑ ሰአት ያለውን ዘመናዊ የ...
09/11/2023

💥💥💥💥SKY RISE ELEVATORS💥💥💥
☎️+251988515194

💥SKYRISE ELEVATORS AND ESCALATORS 💥
ድርጅታችን L and H የግንባታ እቃዎች ባሁኑ ሰአት ያለውን ዘመናዊ የግንባታ መሠረተ ልማት ፍላጎት ከግምት ውስጥ በማስገባት ምቹ ዘመናዊና ደህንነታቸው የተጠበቁ ሊፍቶችን ለገበያ አቅርቧል።

⭐️የምናመርታቸዉ ሊፍቶች;
⚡️እጅግ ፈጣንና ቀልጣፋ
⚡️አለማችን የደረሰችበትን የደህንነት መቆጣጠሪያ ሴንሰር የሚጠቀሙ
⚡️ዉብና ማራኪ ገፅታ የተላበሱ ናቸው።

✨በሙያው ከ10 አመት በላይ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የገጠማና የማማከር ስራ እንሠራለን።
ለበለጠ መረጃ ☎️+251988515194 ይደውሉልን

Digital security door and keys6 functions unlock 1-:Fingerprints 2-:Master Card3-:Password 4-:Security Key5-:Double veri...
03/11/2023

Digital security door and keys
6 functions unlock
1-:Fingerprints
2-:Master Card
3-:Password
4-:Security Key
5-:Double verification

Order ማድርግና ማየት ከፈለጉ
በዚህ ስልክ ይደውሉ +251988515194

💯💯 VICTOR DOORS 💯💯📱0988515194  ♻️ የምናመርታቸው የበር አይነቶች🚪የእንጨት መልክ ያላቸው  በእጅ ሲንኳኩም ሆነ ሲመቱ  የእንጨት ድምፅ ያላቸው ስሪታቸው ብረት የሆኑ የውስጥ...
17/10/2023

💯💯 VICTOR DOORS 💯💯
📱0988515194

♻️ የምናመርታቸው የበር አይነቶች

🚪የእንጨት መልክ ያላቸው በእጅ ሲንኳኩም ሆነ ሲመቱ የእንጨት ድምፅ ያላቸው ስሪታቸው ብረት የሆኑ የውስጥ ለውስጥ እና የውጪ በሮችን እናመርታለን ።

🚪የማይዝጉ (Water proof) እርጥበት ሆነ ፈሳሽ ነገሮች የማያበላሹት Galvanized ከሆነ Sheet metal የተመረቱ የማይዝጉ ።

🚪ለሁለት ሰአታት ያክል ሙቀት እና እሳት አደጋን መቋቋም የሚችሉ
( Heat resistant 🔥🔥🔥) በሮች ።

🚪ዙሪያቸውን ጎሚኒ (Rubber Sill ) የተገጠመላቸው በመሆኑ ድምፅ የማያስተጋቡ (Sound proof ) , ነፍሳት እና ተባዮችን በቀላሉ የማያሳልፉ ናቸው ።

🚪ወደውጪ ማሳያ ሌንስ(Lens 📷 ) ያላቸው።

🚪ከስድስት እስከ አስር ቦታ በሶስቱም አቅጣጫ ልክ እንደመጋዘን በሮች መቆለፍ የሚያስችላቸውን ቁልፍ
(🔑🔑) የተገጠመላቸው ።

🚪በሮቻችን ከብረት በመሰራታቸው በጣም ጠንካራና በቀላሉ ለአደጋም ሆነ ለደህንነት አደጋ የማያጋልጡ ናቸው ።

🚪ከ 20 በላይ አማራጭ Design
ከ 15 በላይ የቀለም ምርጫዎች አሉን።

💥💥የምናመርታቸው በሮች:
📌 ለመኖሪያ ቤት ለውስጥ ለውጥ ክፍሎች እና ዋና መግቢያ በሮች።
📌ለAppartment
📌ለHotel
📌ለ Condominium 40/60 የሚሆኑ በሮች
📌የእሳት አደጋ(Fire Scape )በሮች
📌የHospital በሮች
📌 ለ ቢሮ የሚሆኑ በሮች
📌ለባንክ መሆን የሚችሉ Security በሮች

☎️ሔዋን 0988515194
ለተለያዩ የdesign እና የቀለም አማራጮች ለማየት ከስር ያለውን telegram link ይጫኑ
https://t.me/hewan_hewi

Address

Addis Ababa

Telephone

+251988515194

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eve Victor Doors posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Eve Victor Doors:

Share