Grace Construction Chemicals

Grace Construction Chemicals Grace Construction Chemicals manufacturing company that concentrates mainly on the production of goo

16/06/2026
02/06/2026

Grace Construction Chemicals

14/05/2026

የግንባታ ስኬት የሚለካው በውበት ብቻ ሳይሆን ህንፃው ባለው የማይበገር ጥንካሬ ጭምር ነው።

ለዛ ነው በኢንዱስትሪው ውስጥ ጥራትን የማይደራደሩ ባለሙያዎች Darmaን የሚመርጡት።

09/05/2026

💥 ከ Grace Construction Chemicals ላቦራቶሪዎች የሚመረተዉ Darma፣ ለህንፃዎች ዉበትን እና ጥንካሬን እያጐናፀፈ ነው።

📌 ምርቶቻችንም የውሃ ስርገት መከላከያ ኬሚካሎች ፣ እጅግ ጠንካራ የኢፖክሲ ወለሎች እና ኮንክሪትዎን የማይበገር የሚያደርጉ አድሚክቸሮች ይጠቀሳሉ::

ታዲያ መሐንዲሶች እኛን ከሚመርጡበት ም/ት አንዱ የነፃ ድጋፋችን ነው! ለፕሮጀክትዎ ነፃ የቴክኒክ ድጋፍ እና የሳይት ኢንስፔክሽን እናቀርባለን።

ከዲዛይን ጀምሮ እስከ መጨረሻው አተገባበር ድረስ ከጎንዎ ነን። በተጨማሪም የስራዎን ጊዜ ለመቆጠብ ፈጣንና ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት እናቀርባለን።

05/05/2026

💥 Darma Liquid Glass ማለት ማንኛውንም አይነት የዉሃ ስርገት የሚከላከል ዘመናዊ Waterproofing chemical ነው።

📌 የዉሃ ስርገት ያለበት ቦታ ለፍሳሽ፣ ለመጥፎ ሽታ ለፈንገስ እና አልጌ መፈጠር ዋነኛው ምክንያት ነዉ።

Darma Liquid Glass ለቴራስ፣ ለሻወር ቤት፣ ለኩሽና እና ለማንኛውም እርጥበት ላለባቸው ቦታዎች ፍጹም ተመራጭ ነው።

📝 ይህን ምርት ቢፈልጉ ሴራሚክ ላይ፣ በእንጨት፣ በማርብል፣፣ በግራናይት እና በመስታወት ላይ መጠቀም ይቻላል።

💥 ሚገርመው ደሞ Darma Liquid Glassን ለሴራሚክ ሲጠቀሙ ሴራሚክን ማፍረስ አያስፈልግም።

ታድያ ይሄን የግሬስ ምርት የሆነዉን Darma Liquid Glass ለማግኘት አሁኑኑ ይደዉሉልን።

📞 096 423 4444

30/04/2026

Darma Liquid Glass

From Grace Construction Chemicals

25/04/2026

Darma Adhesive

23/04/2026

ዳርማ ለማኛውም የግንባታ ግብአት ኬሚካሎች ፍላጎትዎ።

ዳርማ በግሬስ ኮንስትራክሽን ኬሚካልስ የተመረተ!

16/04/2026

💥 ድርጅታችን ዳርማ ኬሚካልስ የዶሎቪያ ፊልም ምርቃት የክብር ስፖንሰር በመሆኑ ታላቅ ደስታ ይሰማናል።

📌 በቀጣይም የአርት ኢንደስትሪውን መደገፋችንን የምንቀጥል መሆኑን እያሳወቅን የዶሎቪያ ፊልም አዘጋጆች እና ለመላ የጥበብ ቤተሰብ እንኳን ደስ ያላችሁ እንላለን።

ዳርማ ኬሚካልስ- ለማኛውም የግንባታ ግብአት ኬሚካሎች ፍላጎትዎ።

💥 በግሬስ ኬሚካልስ በኢትዮጵያ የተመረተ!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Grace Construction Chemicals posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Grace Construction Chemicals:

Share