Elli electrical equipment

Elli electrical equipment Elli electrical equipment has been working to provide unique, high quality and everlasting products

📢 Ready to upgrade your power connections?The Makel 16A Schuko Plug is built for performance and safety – perfect for yo...
02/07/2025

📢 Ready to upgrade your power connections?
The Makel 16A Schuko Plug is built for performance and safety – perfect for your stove, boiler, TV, and more.
✅ Heavy-duty certified | ✅ Trusted quality | ✅ Limited stock available!

👉 Order us online at
https://ellielectricalequipment.com/product-detail/universal-power-plug-adapter-re0pKw
or

call us

+251912690007 or +215973187870
Don’t wait until it's too late – secure yours today!

📢 የኃይል ግንኙነቶትን ለማሻሻል ዝግጁ ነዎት?
Makel 16A Schuko Plug በኃይል እና በደህንነት የተሠራ ሲሆን ለምግብ አዘጋጅ መሳሪያ፣ ቦይለር፣ የቲቪ እና ለሌሎችም አገልግሎቶች ተመጣጣኝ ነው።
✅ የከባድ አገልግሎት የተረጋገጠ | ✅ የታመነ ጥራት | ✅ ደህንነቱ የተረጋገጠ

👉 አሁን በDM ይዘዙ ወይም ወደ መደብሩ ይመጡ።
ከመያዝ በፊት እባኮትን አትዘግዩ!

ይህንን ያውቃሉ?-140000 ቤቶች-400+ የሰው ህይዎት-4000+ የአካል ጉዳት በየአመቱ በኤሌክትሪክ ምክንያት እንደሚከሰት ያውቃሉ፨ቀድሞ ለመከላከል፡1  በምግብ ማብሰያ /ማዕድቤት/ አካባቢ...
18/12/2024

ይህንን ያውቃሉ?
-140000 ቤቶች
-400+ የሰው ህይዎት
-4000+ የአካል ጉዳት በየአመቱ በኤሌክትሪክ ምክንያት እንደሚከሰት ያውቃሉ፨
ቀድሞ ለመከላከል፡
1 በምግብ ማብሰያ /ማዕድቤት/ አካባቢ የኤሌክትሪክ፣ የቡታ ጋዝ፣ የጧፍና የከሰል ምድጃዎችን በአግባቡና በጥንቃቄ ይጠቀሙ።
2 በገበያ ማእከላት የገበያተኛውን ቀልብ ለመሳብ የሚጠቀሙባቸው የኤሌክትሮኒክስ ዲኮሬሽኖች ቃጠሎ እንዳያስነሱ ይጠንቀቁ።
3።በኤሌክትሪክ እሳት የተነሳ እሳትን ሃይሉን ከምንጩ ሳያቋርጡ በወሃ ለማጥፋት አይሞክሩ።
4በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሰሩ የተለያዩ መሳሪያዎች በአንድ ሶኬት ላይ ደራርበው አይጠቀሙ።
5 ኦርጅናል የኤሌክትሪክ እቃዎችን ይጠቀሙ።

ኦርጅናል የኤሌክትሪክ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ።

ደህንነቶን ያስቀድሙ፡፡ ሃዮንዳይ ብሬከርን ይምረጡ፡፡በጥንካሬ ፣ዘመናዊ  እና እድሜ ልክ እንዲቆይ ተደርጉ የተገነባ፡፡ ቤትዎን እና ኢንቨስትመንቶዎን  በማይበገር የሃዮንዳይ ብሬከር ይጠብቁ፡፡...
05/12/2024

ደህንነቶን ያስቀድሙ፡፡ ሃዮንዳይ ብሬከርን ይምረጡ፡፡
በጥንካሬ ፣ዘመናዊ እና እድሜ ልክ እንዲቆይ ተደርጉ የተገነባ፡፡ ቤትዎን እና ኢንቨስትመንቶዎን በማይበገር የሃዮንዳይ ብሬከር ይጠብቁ፡፡
ተወዳዳሪ የሌለው ደህንነት፡ ሁለተኛ ደረጃ አይገባዎትም፡፡ ሃዮንዳይ ብሬከር ዘመኑ ባፈራው ቴክኖሎጂ በመጠቀም እርሶዎን እና ቤተሰቦን ከ እሳት አደጋ ይጠብቃል፡፡
ጠንካራ እና አስተማማኝ፡ በጠንካራ ቁሳቁሶች እና በጥራት የተመረተው ሃዮንዳይ ብሬከር በስራ ላይ ለሚከሰተው መጨናነቅ በቀላሉ ይቆጣጠራል፡፡
በሚያምኑት ቦታ ላይ ገንዘቦን ያውጡ፡ ሃዮንዳይ ብሬከርን ለደንበኞቹ ከሚሰጣቸው ደህንነቶች በ ተጨማሪ የሁለት አመት ዋስትና በሁሉም ብሬከሮቹ ላይ ይሰጣል፡፡ ይህም ለ እርሶም የአእምሮ እረፍት ይሰጣል፡

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 17:00

Telephone

+251912690007

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Elli electrical equipment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Elli electrical equipment:

Share