27/08/2026
🚀 ከጥቂት ካፒታል ወደ ትርፋማ ቢዝነስ!
💰 እጅዎ ላይ ባለው ጥቂት ገንዘብ ከፍተኛ ትርፍ የሚያስገኝልዎትን ቢዝነስ መጀመር እንደሚችሉ ያውቃሉ?
🌟 አዲስ እይታ ቢዝነስ አማካሪ
ህልምዎን ወደ ተጨባጭ ቢዝነስ ይቀይራል!
🌍 ከዓለም አቀፍ የማምረቻ ማሽን አምራቾች ጋር በቅርበት እየሰራን እንገኛለን!
🇨🇳 ቻይና
🇮🇳 ህንድ
🇹🇷 ቱርክ
🇪🇺 አውሮፓ
🌍 እና ሌሎች የማምረቻ ማሽን አምራች አገራት
በአቅምዎ መጠን የሚስማማዎትን የጥራት ደረጃውን የጠበቀ ማምረቻ ማሽን በእህት ኩባንያችን ፓዎር ኢምፖርት ኤክስፖርት አማካኝነት በማስመጣት፣ በቀጥታ ወደ ቢዝነስ እንዲገቡ እናግዝዎታለን።
📊 ከ1,000+ የቢዝነስ አማራጮች!
በአዲስ እይታ የገበያ ጥናት የተደረገባቸውን ከ1,000 በላይ የቢዝነስ አማራጮች በማጥናት፣ ከካፒታልዎ እና ከአቅምዎ ጋር የሚስማማውን ቢዝነስ መርጠው ይጀምሩ።
💵 አነስተኛ ካፒታል
💵💵 መካከለኛ ካፒታል
💵💵💵 ከፍተኛ ካፒታል
🏭 የትኛውን የቢዝነስ ዘርፍ ይመርጣሉ?
🏭 ማኑፋክቸሪንግ
🌾 አግሮ ኢንዱስትሪ
👕 ጋርመንት
📦 ኢምፖርት ኤክስፖርት
📋 ጨረታ
🏨 ሆቴል አገልግሎት
🎡 መዝናኛ
💼 እና ሌሎች በርካታ የቢዝነስ ዘርፎች
🤝 ቢዝነስዎን ለመጀመር ካፒታል ያንስዎታል?
አይጨነቁ!
በአሚጎስ ቁጠባና ብድር አገልግሎት ከአዲስ እይታ ጋር ለመስራት በተመቻቸው የቢዝነስ ሥራ ብድርና ቁጠባ አገልግሎት፣ ለመጀመር የሚፈልጉት ቢዝነስ ወይም ማሽን አጠቃላይ ዋጋ ተሰልቶ በቁጠባ ሂደት በአጭር ጊዜ ውስጥ ማሽኑን ተረክበው ቢዝነስዎን መጀመር ይችላሉ።
🛠️ ማሽኑን ከተረከቡ በኋላስ?
አዲስ እይታ ከዚያ በኋላም ከጎንዎ ነው! 🤝
👨💼 የባለሙያ ድጋፍ
🔗 አስተማማኝ የገበያ ትስስር
📦 ያልተቋረጠ የጥሬ ዕቃ አቅርቦት
📈 የቢዝነስ ልማት ድጋፍ
የማሽን ግዢ ብቻ አይደለም። ከሀሳብ እስከ ቢዝነስ ሥራ ድረስ ከእርስዎ ጋር እንጓዛለን።
🔥 ዛሬውኑ ይወስኑ!
🚀 የነገ ስኬትዎን ከአዲስ እይታ ጋር ዛሬውኑ ይጀምሩ!
📍 አድራሻ: ሜክሲኮ፣ ኬኬር (K-Ker) ህንፃ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 227
📞 0978212121 / 0901842121
🌐 www.addiseyta.com
📲 በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን!
▶️ YouTube | 𝕏 Twitter | 📸 Instagram | 📘 Facebook | 🎵 TikTok | ✈️ Telegram
🌟 አዲስ እይታ ቢዝነስ አማካሪ
💡 “ህልምዎን እንተገብራለን!”