01/08/2026
MI TV STICK , FIRE TV STICK , እና Android Tv ላይ በምን መልኩ ስልካችን ላይ ያሉ Application ወደ TV Or stick መላክ እንችላለን ካሉ።
በቅድሚያ በTVው ላይ "Send files to TV" የተሰኘውን App Download እናረጋለን በስልካችንም ይህንኑ ራሱን App Download እናረጋለን።
በመቀጠል ስልክ ላይ SEND ፣ TV ላይ Receive የሚለውን ከመረጥን በኋላ በቀላሉ የፈለግነውን App ፣ Photo ፣ VIDEO እና ሌላም መላክ እንችላለን።
ይህ App እንዲሰራ ስልካችን እና Device በተመሳሳይ Wifi ወይም Hotspot መገናኘት ይኖርበታል።
Send files to TV - የPlaystore Link
-https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yablio.sendfilestotv