Nexo

Nexo NEXO Engineering is driving Ethiopia’s industrial future through advanced electronics repair, CNC machinery, and automation.

We innovate, manufacture, and build homegrown technologies to reduce import reliance and empower industries.

🚀 NEXO - የCNC ማሽኖች ⚙️ በ NEXO፣ ፍጥነትን እና ቅልጥፍናን የያዙ ጥራት ያላቸው የCNC ማሽኖች በማቅረብ ለ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ አያቀረብን ኑው።  ለመቁረጥ፣ ለመቅረፅ  ወ...
12/03/2025

🚀 NEXO - የCNC ማሽኖች ⚙️

በ NEXO፣ ፍጥነትን እና ቅልጥፍናን የያዙ ጥራት ያላቸው የCNC ማሽኖች በማቅረብ ለ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ አያቀረብን ኑው። ለመቁረጥ፣ ለመቅረፅ ወይም ቁሳቁሶችን ለመስራት፣ የእኛ ዘመናዊ የCNC መፍትሔዎች ንግዶትን እና ምርትዎን ወደ ላቀ ደረጃ እንዲያደርሱ ያስችልዎታል።

✨ የምናቀርባቸዉ የCNC ማሽኖች።

🔹 CNC ራውተሮች - ለእንጨት ሥራ ፣ ለቤት ዕቃዎች ሥራ ፣ እና ለሌሎችም ፍጹም መፍትሄ። በሚያስደንቅ ፍጥነት እና ጥራት በእንጨት ላይ 3D ቅርፆችን ለመስራት ያስችላል።

🔥 CNC ፕላዝማ መቁረጫዎች - ለብረታ ብረት ስራዎች የፕላዝማ መቁረጫ ማሽኖቻችን ከፍተኛ ፍጥነት ያላቸዉ, ይህም ለ ብረታ ብረት በማምረት እና በግንባታ ላይ ለሚሰሩ ከባድ ስራዎች ተስማሚ ያደርጋቸዋል.

💡 CNC Laser Machines - የCNC ሌዘር ማሽን ቅርጻቅርጽን በእንጨት፣ አክሬሊክስ፣ ብረት እና የተለያዩ ቁሶች ላይ ለመቁረጥ አና ኢንግሬቭ ለማድረግ ይጠቅማል ።

ለጥራት፣ ለፈጠራ እና ለደንበኛ እርካታ ባለው ጠንካራ ቁርጠኝነት NEXO እድገትን የሚያበረታቱ የኢንዱስትሪ መፍትሄዎችን ለማቅረብ ቁርጠኛ ነው። አሁን እየጀመርን ነው-የእኛን አውቶሜሽን ቴክኖሎጂዎች አብረን እናስፋ!

📩 ዛሬ ያግኙን እና የወደፊቱን የማምረት እድል በጋራ እንገንባ።

#ኢንዱስትሪያል አውቶሜሽን #ማምረቻ #ኢኖቬሽን #ኢንጂነሪንግ

Nexo ሀገራችን ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የቴክኖሎጂ እና የኢንዱስትሪ ፍላጎትን መሠረት አድርጎ የተቋቋመ ድርጅት ነው::ሀገራችን ውስጥ ያለውን ዘመኑን የመሠሉ ማሽኖችን ሁሌም...
11/03/2025

Nexo ሀገራችን ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የቴክኖሎጂ እና የኢንዱስትሪ ፍላጎትን መሠረት አድርጎ የተቋቋመ ድርጅት ነው::

ሀገራችን ውስጥ ያለውን ዘመኑን የመሠሉ ማሽኖችን ሁሌም ከውጪ ማምጣቱ ምርጫ ከማጣት የተነሳ ነው በማለት, ሀገራችን ውስጥ አምርተን ለገበያ ለማቅረብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል::

ውጭ ሀገር ካሉ አምራች ድርጅቶች ማሽን ገዝቶ ማምጣቱ, አማራጭ ከማጣት አንፃር ተቀብለን ምናልፋቸው ከብዙ ችግሮች በትንሹ...

-በውጭ ምንዛሬ እጥረት ምክንያት አላስፈላጊ መንገላታት
-የማሽኖቹ ውድ መሆን
-በኛ ፍላጎት የተሰራ ማሽን ማጣት
-"ለአፍሪካ" በሚል ጥራታቸውን ያልጠበቁ እና ጊዜውን ማይመጥኑ ማሽኖች እንድንገዛ መገፋፋት
-የገዛነውን ማሽን ወደ ሀገር ለማምጣት ምንከፍለው ወጪ እና... ሌሎችም ችግሮች አሉ::

ከNexo ጋር ሲሰሩ እና እኛን የስራ አጋሮ ሲያረጉን, ከላይ ያሉት ችግሮች ተቀርፈው እና ተጨማሪ ጥቅምን ያገኛሉ...

-የዋጋ ቅናሽ
-ብድር ማመቻቸት
-ጥራቱን የጠበቀ ማሽን
-ለደንበኞቻችን አስፈላጊውን ስልጠና መስጠት
-በቂ ዋስትና
-ችግር ሲፈጠር በፍጥነት ችግሩን መፍታት እና የመሳሰሉት....

የስራ እድል ለመፍጠር፣ ቴክኖሎጂን ለማራመድ እና የኢትዮጵያን የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ወደፊት ለማራመድ ቆርጠን ተነስተናል። ይህ ጅምር ነው—እኛን ተቀላቅለው ሩቅ ሃሳቦችን ወደ እውነታ አብረን ስንቀይር አብረውን ይስሩ ።

Introducing Nexo: Engineering the FutureNexo is a technology and manufacturing company driven by innovation and problem-...
11/03/2025

Introducing Nexo: Engineering the Future

Nexo is a technology and manufacturing company driven by innovation and problem-solving. Our mission is to industrialize, automate, and build homegrown solutions that reduce reliance on imports and strengthen local production.

We are committed to creating jobs, advancing technology, and pushing Ethiopia’s manufacturing sector forward. This is just the beginning—join us as we turn bold ideas into reality.

Address

Nexo
Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nexo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share