28/05/2026
‼️‼️ከላይ በምስል የምተመለከቱት ወጣት ይባላል በደረሰበት በተሽከርካሪ አደጋ የእጅ አጥንት ስብራት የገጠመው ሲሆን ። ከዚህ ቀደም ህክምና ተደርጎላት የነበረ ቢሆንም መጀመሪያ በታሰረበት ሆስፒታል እዛው ተጣሞ ቀርቶ የነበረ ሲሆን በኃላም የተለያየ ቦታ የታከመ ሲሆን ማጠፍ የማይችልበት ሁኔታና የህመም ስሜቱ በርትቶባታል ። ሀክም ክትትል ሲያደርግበት የነበረው ሁስፒታ ወደሌላ ሆስፒታ ሪፈረ የተደረገለት ሲሆን በሽታው ደግም ወደ ነርቭ የተቀየረበት ሲሆን ህክምና አሁን ለይ ካላደረገ እንደሚቆረጥ አዘር ሆሰፒታሉ ነግረውታል ሀኪሞች ታክም መዳን ግን እንሚች የተነገረው ሲሆን ።ለዚህም ከብር 500,000 (አምሰት መቶ ሺ ብር) በላይ እንደሚያስፈልግ ስለተነገረው ። ይህን ለማድረግ ደግሞ ቤተሰብ አቅም የሌለው በመሆኑ ቅን የሆነው የቡታጅራና አካባቢው ህዝብ እንደተለመደው እንዲያግዘን የወጣቱን እጁ ወደነበረበት እንዲመለስ የናንተ ድጋፍ ሲሉ ቤተሰቦቿ ይማፀናሉ።
🙏🙏🙏መልካም ስራ ለነገ ቀን ስንቅ ነው
!! በሚሰቱ የተከፈተ አካውንት 1000390655251 መሰረት መኩሪያ
ሼር በማድርግ ይተባበሩን