Abiyot electronics maintenance

Abiyot electronics maintenance repairing any electronic devices and installing of satellite dish.0913021225 and 0961753786 Adress i

03/05/2022

#ስድስት #ወር ለሞላቸው #ህፃናት ምን አይነት #ምግብ እንመግባቸው❓️ በቀን ስንት ጊዜ❓️
🍲🥘🍓🍉🍌🍊🍇🥝🍅🥑🥕🥒🥦🍑🍜

ህፃናት 6 ወር ከሞላቸው በዋላ የእናት ጡት ወተት ለብቻው የምግብ ፍላጎታቸውን እና ለዕድገታቸው በቂ ስላለሆነ አዳዲስ ተጨማሪ ሌሎች ምግቦችን መጀመር ይኖርባቸዋል ‼️

🛑 ጥያቄ : ከ 6 ወር በፊት ሌሎች ምግቦችን ብጀምር ችግር ይኖረዋል?? 🤔

🛑 መልስ : አዎ ከ6 ወር በፊት ሌሎች ምግቦችን መጀመር የተለያዩ ችግሮችን ያመጣል ለምሳሌ ተቅማጥ እና ትውከት ለ አንጀት ኢንፌክሽን እና ሌሎች ተያያዝ በሺታዎች ተጋላጭ ይሆናሉ ‼️

👉 ጥያቄ : ተጨማሪ ምግቦችን ከ 6 ወር ዘግይቶ መጀመርስ የሚያስከትለው ጉዳትስ ይኖር ይሆን?

👉 መልስ: አዎ ከባድ ጉዳት አለው ‼️

👉 ለምሳሌ ህፃኑ በቂ የሆነ ክብደ ት እንዳይጨምር እና የተለያዩ ንጥረ ነገሮች (minerals) እና ቫይታሚን እጥረት እንዲያጋጥመው ያረጋል ይሄም ደሞ በ አግባቡ እናያድጉ እና የበሺታ መከላከል አክማቸው ዝቅተኛ እንዲሆን ያደርገዋል ይሄ ደሞ የራሱ ከሆነ ከፍተኛ የጤና ችግርን ያመጣል::

👉👉 #ከ6 ወር - 1 ዓመት ያሉትን ህፃናት ምን እንመግባቸው?

🔷በየትኛውም የእድሜ ክልል ዉስጥ ያሉ ህፃናትም ሆነ አዋቂዎች የተመጣጠነ ምግብ መመገብ ይኖርባቸዋል:: የተመጣጠነ ምግብ ማለት መሰረታዊ የሆኑ የምግብ ክፍሎችን ያካትታል‼️ እነሱም

📌የእህል ዘርሮች እና ጥርጣሬ
📌 አትክልት እና ፍራፍሬ
📌 ወተት እና የወተት ምርቶች
📌እንቁላል እና ስጋ

🔺 ከላይ የተጠቀሱት ን የምግብ አይነቶች ለለጋ ህፃናት በተለያየ መንገድ ማዘጋጀት ይቻላል::
🔺 በሀገራችን የተለመደው አሰራር የምጥን ዱቄት ይባላል:: ይሄም በውስጡ የተለያዩ ከእህል ዘሮችን ማካተት ይቻላል ለምሳሌ
✔️ ሶስት እጁ(3/4) ከእህል ዘሮች አጃ ፣ስንዴ፣ ገብስ፣ ቦቆሎ ማሽላ፣ ጤፍ እና የመሳሰሉት
✔️ አንድ እጁን(1/4) ደሞ ከጥራጥሬ አይነቶች: ባቄላ፣ ሽንብራ፣ አተር፣ ምስርን፣ ኦቾሎኒ ማካተት ይኖርበታል::

👉 #ከ6 ወር በዋላ ያሉ ህፃናት በቀን ስንቴ ነው መመገብ ያለብን ❓️❓️

🔹 የመጀመሪያ ቀን ከጡት ወተት ተጨማሪ ከ እህል የተዘጋጀ አጥሚት በ 2 - 3 ማንኪያ መጀመር ቀስ በቀስ ማለማመድ እና መጠኑን መጨመር

👉 ምን ያህል ይመገቡ ❓️

🔹 ከ 6 - 8 ወር : በቀን 2 - 3 የቡና ሲኒ
🔹 ከ 9 ወር - 1 ዓመት : 3 - 4 የቡና ሲኒ

✔️ እድሜያቸዉ ከ6-8 ወር ለሆኑ ህፃናት ተጨማሪ ምግቦችን መጀመሪያ የላመ ትንሽ ወፈር ያለ አጥሚት መሆን ይኖርበታል አንድ የቡና ሲኒ(70 ሲሲ) ያህል በቀን ከ2-3 ጊዜ ይመግቧቸው::

✔️ እድሜያቸዉ 8-12 ወር ለሆናቸዉ ደሞ በከፊል ጠጣር(semi solid) ወይም ለስለስ ያለ ገንፎ በቀን 3-4 ጊዜ መመግብ ይኖርባቸዋል፡፡

🔷 በዝህ የእድሜ ክልል ላሉ ህፃናት ምግብ ስንጀምር የታሸጉ ምግቦችን(Processed food) ትተን በተፈጥሮ ከእህል ዘሮች ከተዘጋጁ እና በተለመዶው ምጥን ከሚባሉ ምግቦች ብንጀምር መልካም ነው::

🔷 እነዚህ ምግቦች(ምጥን የሚባሉት ) በቀላሉ የሚፈጩ እና በዉስጣቸው ከፍ ያለ የብረት ማእድን ስለሚይዙ የደም ማነስን ይከላከላሉ በተጨማሪም ኃይል ሰጪ (carbohydrate) እና ገንቢ(protein) የሆኑ ምግቦች ናቸው::

👉 ልጆች የእህል ዘሮችን ከለመዱ በዋላ በስለዉ የተፈጩ አትክልቶችን ቀስ በቀስ መስጠት ተገቢ ነው ለምሳሌ: የተፈጨ ድንች ስኳር ድንች የተፈጨ ጎመን ካሮት ቀይ ስር የመሳሰሉት
👉 የተፈጨ አቦካዶ ሙዝ ፓፓያ ከ6 ወር ጀምሮ ማለማመድ እና መስጠት ይቻላል

🔺 እንቁላል(መጀመርያ ከአስኳሉ) -ከ6 ወር ጀምሮ
🔺የአሳ ስጋ እና የአሳ ዘይት (ከ6 ወር ጀምሮ)
🔺የተፈጨ ስጋ(ከ9 ወር በዋላ) ከሌሎቹ ምግቦች ጋር አብሮ በማዘጋጀት ቀስ በቀስ ማለማመድ

🛑⚠️ #ጥንቃቄ ⚠️

🔹 አንድን አዲስ ምግብ ካስጀመርን በዋላ ሌላ ምግብ ሳንጨምር ቢያንስ 3-4 ቀን መከታተል ይኖርብናል ምክንያቱም ልጁ ድንገት የአለርጂ ምልክት ቢያሳይ በየትኛው ምግብ ምክንያት አለርጂው እንደመጣ ለመለየት ይረዳናል::

⚠️ በዝህ እድሜ ያልተፈጩ ምግቦችን መስጠት አይመከርም ምክንያቱም ምግቡ ድንገት ትን ብሎዋቸው ልታነቁ ይቺላሉ ‼️

🛑 #የላም #ወተት ከ1 አመት በታች መጀመር ይቻላል ❓️

⚠️ የአለም የጤና ድርጅት(WHO) ጨምሮ ሌሎች ትልልቅ የሕክምና ተቋማት ከ 1 ዓመት በታች ላሉ ህፃናት የላም ወተት መሰጠት የለበትም ብለው ይመክራሉ ‼️ ምክንያቱ ደሞ የላም ወተት ዉስጥ ያለው ከባድ ፕሮቲን የአንጀት መድማት በማምጣት ልጆችን ለደም ማነስ እና አለርጂ ስለሚያጋልጥ ነው‼️

✍️ አዘጋጅ: ዶ/ር ፋሲል መንበረ
(በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ሜድካል ኮሌጅ ረዳት ፕሮፌሰር እና የህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም)

👉 ህፃናት እድሜያቸው አንድ አመት ከሞላ በዋላስ ምን አይነት ምግብ ነው መመገብ ያለባቸው❓️በቀን ዉስጥ ስንቴ ጊዜ ነው መመገብ ያለባቸው❓️አልበላም እያሉ ብያቸግሩስ ምንድነው የምናረገው::

👉 ከላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች መልስ ነገ በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይዘንላችሁ እንቀርባለን ከታች ያለውን ሊንክ በመክፈት join ያርጉ::

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔹 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil

🔷 ፌስ ቡክ: fb.me/drfasilpediatrician

👨‍⚕️ ለልጆዎ ማንኛዉም አይነት ሕክምና ለማድረግ ወይም ክትትል ለማድረግ ከፈለጉ በእዝህ ስልክ ቁጥር ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ ::

☎️ +251984650912

👉 ወይም ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ በ wecare Application(መተግበሪያ) ከ google play ላይ download አርገው በመጠቀም ማማከር ይቺላሉ ::

🔷 መተግበርያውን ለማውረድ ከታች ያለውን link ይጫኑ👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient

🛑 ስለ መተግበርያው አጠቃቀም ለመጠየቅ እና ለማማከር ቀጠሮ ለማስያዝ 9394 ደውለው ይጠይቁ::

02/12/2020

እንዴት ነዉ ካርታ የሚሰጠዉ ❓
ጠበቃ ሳሙኤል ግርማ 💥
0911 19 02 99

⭕️ በቴሌግራም 👇

👉 t.me/joinchat/AAAAAExPP_EV3XyLKhhCpw
👉 t.me/joinchat/AAAAAExPP_EV3XyLKhhCpw

🇪🇹⚖🇪🇹⚖🇪🇹

20/12/2019

NEWUPDATE
ኢትዮ ሳተላይት ቴክ Ethio Sat Tech
አዲስ የ ስፖርት ቻናል
🖥 VARZESH TV FARSI
🛰 YAHSAT 52E
📟 12475 H 27500
👌 ይህ ቻናል TV VARZISH/FOOTBALL HD ለምትጠቀሙ አማራጭ የስፖርት ቻናል ነው።
በሪሞታቹ ከላይ ያለውን ፍሪክዌንሲ ሞልታቹ SEARCH አድርጉ።
አሪፍ ኳሊቲ የተሰራ መሆን አለበት ወደ አዲስ አበባ እና አካባቢዋ በይበልጥ ከ ሰዐት በኋላ ኳሊቲው ይጨምራል።

SHARE SHARE SHARE

15/11/2019

ሠላም ውድ የዳኒ ዲሽ ቤተሠቦች
በዛሬው እለት ስለ RS 232 CABLE እና LOADER ጠቃሚ ያልኳቸውን መረጃዎች ለናንተ ይዤ መጥቻለሁኝ፡፡
RS 232 CABLE ለምን ይጠቅመናል ???
➊ ሪሲቨር HD ሆነ SD በSoftware ምክንያት ላይበራ ይችላል አልያም የተለያዩ ችግሮች ሊያመጣ ይችላል ይህንን ለማስተካከል ደግሞ ስለ RS cable እና ስለLoader በደንም ማወቅ ይኖርብናል!
☞RS-232 ማለት በአብዛኛዎቹ የHD እና የSD ሪሲቨሮች ጀርባ ላይ የምናገኘው DB9(ባለ 8 ቀዳዳ) Cable ነው! የዚህም Cable port ጥቅሙ በተለያዩ አጋጣሚዎች የምንጠቀምበት ሪሲቨር በ"Software" ምክንያት Fail ካደረገ
(አልበራም ካለ፣LOAD,ready ወይም ON ብሎ ከቀረ ሪሲቨሩ ሳይፈታ! በCOMPUTER/PC/LAPTOP አማካኝነት ድጋሚ እንዲሰራ ለማድረግ የሚጠቅመን DEVICE/CABLE ነው!
☞Loader ማለት ደግሞ Computer ላይ የሚጫን Software ማለት ነው!
እንደ እየ ሪሲቨሮቹ የChip፣የIC እና የMemmory size አይነት የተለያዩ አይነት LOADERዎች አሉ፡፡
በምን ምክንያት ሪሲቨራችን ሊቆም ይችላል???
☞Receiver Damage እንዲሆን ከሚያደርጉ ነገሮች መካከል!
①ሪሲቨሩ ላይ ትክክለኛ ያልሆነ Software መጫን/Upgrading the STB with a wrong software!
②እየጫንን እያለ የምበራት ወይም የ Storage device(USB) መቋረጥ! /Power cut and USB DEVICE removal during the Upgrading Process!
ዋነኞቹ ናቸው!
ስለሆነም ሁል ጊዜም ቢሆን ከላይ የነገርኳችሁን ነገሮች እንድትጠነቀቁ እመክራለው፡፡
ሪሲቨሩን በሎደር UPGRADE የምናደርግበት መንገዶች
①የሪሲቨሩ Loader
በእኛ ሀገር ከሚገኙት ሪሲቨሮች መካከል
☞ ★ HD እና SD ሪሲቨሮች!
☞ሁሉም HD ሪሲቨሮች!
☞ሁሉም HD ሪሲቨሮች!
☞ሁሉም HD ሪሲቨሮች!
☞አብዛኛዎቹ የSupermax ሪሲቨሮች!
☞አብዛኛዎቹ እና ሪሲቨሮች! ሎደሮች ይገኙበታል፡፡
②COMPUTER
③RS-232 cable!
☞ለDesktop ከሆነ FEMALE to FEMALE DB9 RS-232 Cable!
☞Laptop ከሆነ ግን ከ"FEMALE to FEMALE DB9 RS-232 Cable" በተጨማሪ USB to DB9 MALE Cable ያስፈልገናል!
-ይህም የሚሆነው ሁሉም ላፕቶፖች ማለት ይቻላል የRS-232 Cable መቀበያ Port ስለሌላቸው የግድ ይህ "USB to DB9 MALE" Convertor ያስፈልገናል!
ልብ ይበሉ የዚህ Cable Originalነት በጣም ወሳኝ ነው! በአብዛኛው በየሱቁ የምናገኘው ባለ ሰማያዊ Colour USB to DB9 Rs232 Cable ሪሲቨር ስለሚመርጥ እኔ በበኩሌ ይህንን Cable እንድትገዙ አልመክርም!
እንዚህን ካሟላን በሁዋላ Loaderu ላይ የሪሲቨሩን File በመምረጥ Loaderu እንደሚያዘን(እንደ ባህሪው) Upgrade ማድረግ ነው!
እንግዲህ ስለ LOADER እና RS232 CABLE ሰፋ ያለ መረጃ እንዳገኛችሁ ተስፋ አደርጋለሁኝ
ALL LIFSTAR MASTER CODE PREPARED BY RYAN™
✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳
LIFESTAR LS 6, LS 7, LS 8, LS 9
🗝Master code:-6666
****************************
LIFESTAR 6060, 8080, 8585, 9090 ረሲቨር
🗝Master code:-9876
*******
•ሼር ሼር ሼር አድርጉ
☞ምንጭ ዮናስ ዲሽ
•ዳኒ ዲሽ ኮንሶ +251948052915

14/11/2019

ሰላም ሰላም የዳኒ ዲሽ ቤተሰቦች ዛሬ የአብዛኛው ሠው ጥያቄ ስለሆነው BISSKEY /የተቆለፉ ቻናሎችን የምንከፍትበት መንገዶች እነግራችዋለው
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➊ SUPER MAX 9300 ባለ 2ፍላሽ መሠክያ

☞ የምንፈልገውን ቻናል ከፍተን በመቀጠል MENUእንነካለን ከዛን 8ቁጥርን አራት ጊዜ ስንጫን የመሙያ ሳጥን ይመጣልናል ከዛን ለምሳሌ የ VARZISH የምንሞላ ከሆነ 12340046ABCD0078 እንሞላለን ማለት ነው፡፡
➋ SM 2425 HD,SM2350 Power Tech and SM 2560 Brilliant ,FT 9700 Diamond እና SM 9700 Gold Plus

☞ የምንፈልገውን ቻናል እንክፈት በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝሮች ይመጣልናል ከዛን ሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የbiss menuይመጣልናል okየሚለውን በመንካት ኮዱን ካስገባን በዋላ ሠማያዊ በተንን 2ጊዜ ስንነካ save ያደርግናል ማለት ነው፡፡
➌ SM 9700 GOLD + CA HD
የፈለገንን ቻናል ከፍተን ሪሞቱ ላይ 9339 በመንካት ከሚመጡልን አማራጮች SSSP(twin) የሚለውን እንምረጥ ከዛን ቀይ በተንን በመንካት የቻናሉን ኮድ እናስገባና saveእናደርጋለን ከዛን ቻናሉ ራሱ ይከፍታል፡፡
➍ SM 2550 HD CA MINI
በመጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ይህንን እንከተል MENU>CONDITIONAL>ACCESS>CA SETTING> KEY EDIT> BISS> PRESS OK ከዛን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን ADD(አረንጓዴ )በተንን እንንካ በመቀጠል ቁጥሩን ካስገባን በዋላ save እናደርጋለን፡፡

➎ SM 9200 CA HD,SM2425 power plus,SM 9700 + HD

ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል slow በተንን እና አንድ ቁጥርን 4ጊዜ በመንካት patch menu active እናድርግ፡፡በመቀጠል page - የሚለውን ስንነካ አዲስ window ይመጣልናል ከዛን ቁጥሩን ከሞላን በዋላ save አድርገን ሩሲቨሩን አጥፍተን ስናበራው ቻናሉን ይበረግድልናል፡፡
➏ Eurostar EB 9600,9200,9300
እነኚህ ሪሲቨሮች ላይ BISS ለማስገባት MENU እንነካለን ከዛን ሠባትን 4ጊዜ (7777) እንነካለን ከዛ biss የሚል ይመጣልናል ok ብለን እናስገባና save እናደርጋለን
➐ IBOX 3030 HD
ይህ ሪሲቨር ሁለት አይነት አገባብ አለው
☞ የመጀመርያው መንገድ
በlatest software ሪሲቨሩን upgrade እናደርጋለን በመቀጠል ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን ከዛን ከዚህ እንወጣና AB- የሚለውን ስንነካ የBISS KEY box መሙያ ይመጣልናል ከዛን ቀይ በተን ስንነካ መሙላት እንችላለን ማለት ነው ፡፡ከዛን ቻናሉ ይከፈለ፡ታል ማለት ነው፡፡ በዚህ ካልሆነ
☞ ሁለተኛው መንገድ

ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን በመቀጠል manualy key የሚለውን አማራጭ እንነካለን፡፡በመቀጠል ከላይ በኩል ከተደረደሩት ኪዎች ትተን የጎን አቅጣጫ በመንካት bisskey የሚል እስኪያመጣልን ድረስ እንሔዳለን ከዛን Add የሚለውን ቀይ በተን እንነካለን ከዛ 3መደብ ላይ ቢጫ በመጫን መሙላት ከዛን save እናደርጋለን ከዛን በመመለስ ፍሪኩዌንሲ symbol rate አስገብተን ማየት እንችላለን፡፡
➑ CORNOT HD RECIVERS
ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ሪሞታችን ላይ ሠማያዊ በተን እንነካና KEY እናስገባለን ማለት ነው ፡፡
➒ LIFE STAR 6060 & 8080
መጀመርያ የሪሲቨሮቹን ሶፍትዌርከጫንን በኋላ የምንፈልገው ቻናል ላይ በማድረግ በቅድሚያ ሪሞቱ ላይ “F1+000” በመንካት patch menu active እናደርጋለን ከዛ ሪሞቱ ላይ “F1+333” በመንካት Bisskey ማስገባት እንችላለን፡፡
➓ HD WORLD RECIVERS
የተቆለፈዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ
ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 } አራት መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss Key ዉን መሙላት ነው ።
➊➊ LIFE STAR 4040
መጀመሪያ ምንከፍተዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 } አራት ግዜ መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss key ዉን መሙላት ነው።
➊➋ SM F18 HD RECIVER
በመጀመርያ የሪሲቨሩን ሶፍትዌር መጫን በመቀጠል PAGE - በመንካት BISSKEY ማስገባት እንችላለን ፡፡
➊➌ GSKY V6 RECIVERS
☞ በመጀመርያ የPOWER VU SOFTWATE መጫኑን ማረጋገጥ በመቀጠል MENU ገብተን CONDITIONAL ACCESS የሚለውን እነጫናለን ከዛን KEY የሚለውን BISSKEY እናገኛለን፡፡በመቀጠል ADD እንነካለን PROVIDER ID የሚለውን 65D እናደርግና ENTER ከመጡት አማራጮች ላይ የምንከፍተውኝ የቻናል ኪይ በማስገባት SAVE ብለን ENTER እንለዋለን ከዛ ቻናሉ ይከፍታል፡፡
➊➍ LEG N24 - LEG A25 LEG H14 NURSAT 23500+
የምንከፍተው ቻናል ላይ FULL SCREEN ስናደርግ $CRAMBLE ሲለን ቀጥታ MENU ላይ BISS የሚለውን ሠማያዊ በተን ስንነካ ያመጣልናል ፡፡ከዛን ቀዩን ተጭነን ካስገባን በዋላ SAVE አድርገን እነወጣለን ከዛን ቻናሉ ይከፍታል ማለት ነው ::
➊➎ LEG N24 +
☞ ሪሞታችን ላይ BISS የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን፡፡
➊➏ LIFESTAR 1000 -LS 2000- LS V6 -LS V7
☞ ሪሞት ኮንትሮሉ የኮከብ ሎጎ ያለበት ባለ 1 FLASH ( USB ) ከሆነ አረንጓዴ በተንን ሲጫኑ BISSKEY ይመጣል ከዛን በማስገባት መክፈት ይቻላል፡፡
☞ ለባለ ሁለት FLASH መሠክያ ላላቸው ደግሞ GO TO ተጭነው BISSKEY ማስገባት ይችላሉ፡፡
➊➐ LTIGER HIGH CLASS V2
ሪሞታችን ላይ F1 በመጫን ከዛን 333 በመጫን ማስገባት እነችላለን
➊➑ STAR GOLD MINI
☞ MENU በመንካት ከዛን 999 ስንነካ BISSKEY መሙያ ያመጣልናል፡፡ኪውን በማስገባት ቻናሉን መክፈት እንችላለን፡፡
➊➒ ALL FREE SAT RECIVERS
☞ BISS KEY መሙላት የፈለግነውን ቻናል ከከፈትን በዋላ በቅድምያ MENU ላይ እንገባለን ከዛ CONDITIONAL ACCESS የሚል አማራጭ በመፈለግ ስናገኝ 6666 አራት ጊዜ በመጫን ስንነካ KEY EDIT የሚለውንጋር በመሄድ ADD ካልነን በዋላ የቻናሉን KEY ሞልተን EXIT በማድረግ እንጨርሳለን ማለት ነው፡፡
➋0 LIFESTAR DUAL FLAS
LS 2350-LS 2425- LS 2020,3030,4040,LS 18HD ,LS 9300-LS 9200( ባለ ሁለት ፍላሽ የሚሠኩ )
☞ GOTO የሚለውን በመንካት BISSKEY ማስገባት እንችላለን፡፡
➋➊ LIFESTAR 8585,9090,6060,8080
☞ በመጀመርያ ሪሞታችን ላይ F1 እና 000 እንጫናለን አዛን ACTIVE ሲሆንልን ከዛን በድጋሜ F1 + 333 ስንነካ BISSKEY ማስገብያ እናገኛለን ፡፡
➋➋ TIGER E12 HD ULTRA RF
ይህ ሪሲቨር ላይ BISS ለመሙላት F1 በመጫን ከዛን ኮዱን በመሙላት መጠቀም እንችላለን፡፡
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ቀጣይ ደግሞ ሰለ ማስተር ኮድ ፖስት አደርጋለሁ።
ሁሌም አዳዲስ መረጃ እንዲደርሰዎ ጆይና ሼር ያድርጉ ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ዳኒ ዲሽ ኮንሶ ካራት
0948052915 0949026915

Address

Bako

Telephone

0913021225

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abiyot electronics maintenance posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share