AMEN AMEN

AMEN AMEN We Are One.

15/05/2026

We are one!

27/06/2025

!➡️ እግዚአብሔር ሰላሙን ምህረቱን ቸርነቱን አይንሳንአባ አትናቴዎስ ወልደ ጎርጎርዮስዘዝዋይ ገዳም

11/06/2025

#ትክክለኛ ማር መለያ ዘዴ!

17/04/2025

ለምን እንወድቃለን

አስቀድመው የሚያውቁትንን ነገር ልንገርዎ። ዓለም በሞላ የፀሐይ ብርሃን እና ቀስተ ደመና አይደለም። አለም በጣም አስቸጋሪ እና ከባድ ስፍራ ነው።

እርስዎ ምንም ያህል ጠንካራ እንኳ ቢሆኑ ግድ የለኝም፣ በጉልበቶችዎ እስኪንበረከኩ ድረስ ይደበድብዎታል እና ከፈቀዱለት እዚያ ያቆዩዎታል። እርስዎ ፣ እኔ ወይም ማንም ሕይወት ከምታሳርፍብን ከባድ ቡጢ በላይ ሊመታን አይችልም። ነገር ግን አስፈላጊው ነገር ምን ያህል በከባዱ እንደተመቱ ሳይሆን፣ በዚያ ህመም ውስጥ ምን ያህል ወደፊት መጉዋዝ መቻልዎ ነው። አልም፣ ኑሮ፣ ህይወት ዱላውን ካሳረፈብዎት በሗላ ምን ያህል ጥንካሬ ኖርዎት ወደፊት መቀጠል ይችላሉ? እንዲህ ነው ማሸነፍ የሚከናወነው። ህመም ጊዜያዊ ነው። አንድ ደቂቃ ፣ ወይም አንድ ሰዓት ፣ ወይም ቀን ፣ ወይም ዓመት እንኳን ሊቆይ ይችላል ፣ ግን በመጨረሻ ይዳከማል እና ሌላ ነገር ቦታውን ይወስዳል። እኔ ወደፊት መጓዜን ካቆምኩ ግን ህመሜ ለዘላለም ይኖራል። የስህተት ህዳግ በጣም ትንሽ ነው። አንድ ግማሽ እርምጃ በጣም ዘግይቶ ወይም ቀደም ብሎም ቢሆን አናቆምም እናሳካዋለን፣ እናደርገዋለን። እኛ የምንፈልገው ኢንች በዙሪያችን በሁሉም ቦታ አለ። በየጨዋታው እረፍት ፣ በደቂቃም ፣ በየሰከንዱ ውስጥ ናቸው።

“ሕልም አለዎት? አዎ ከሆነ ምላሽዎት ህልምዎን ይጠብቁ (You got a dream, you gotta protect it)"

16/04/2025

Address

Addis Ababa
3240

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AMEN AMEN posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share