Hayle Engineering

Hayle Engineering Hayle Engineering is a company that develops and Manufactures Industrial Machines and equipment.

09/09/2026

🌼 እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ! 🌼
አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የስኬት ዓመት እንዲሆንላችሁ ኃይሌ ኢንጅነሪንግ ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል።

🌟 አዲስ ዓመት፣ አዲስ ሀሳብ፣ አዲስ ፈጠራ!

በአዲሱ ዓመት ሥራ ለመጀመር ያሰባችሁ ወይም ምን ዓይነት ሥራ እንደምትሠሩ እያሰባችሁ ያላችሁ በሙሉ ኃይሌ ኢንጅነሪንግ ለተለያዩ የምርት ዘርፎች የሚውሉ ዘመናዊና ጥራታቸውን የጠበቁ የማምረቻ ማሽኖችን ያቀርባል።
እንዲሁም በእርስዎ የሥራ ሀሳብና ፍላጎት መሠረት ተገቢውን ዲዛይን በማዘጋጀት ለሥራዎ የሚስማማ የማምረቻ ማሽን እናመርታለን።

በአዲሱ ዓመትም ከውድ ደንበኞቻችን ጋር ያለንን ትብብር በማጠናከር ጥራትን እና ፈጠራን በማስቀደም፣ ዘመናዊ የኢንዱስትሪ ማሽኖችን ለማቅረብ ከመቸውም ጊዜ በላይ ዝግጁ ነን።

ስለ ምርት እና ድርጅታችን የበለጠ ለማወቅ የድርጅታችንን ድህረ ገጽ www.hayleengineering.com ይጎብኙን።

🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼

📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

ሞዴል 3 የዳቦ ፓትራ እና የእንጀራ አክምባሎ መስሪያ ማሽኖች | Model 3 Bread patra and Injera Akembalo Making Machinesተሻሽለው የቀረቡት የፓትራ መሥሪያ ማሽ...
03/09/2026

ሞዴል 3 የዳቦ ፓትራ እና የእንጀራ አክምባሎ መስሪያ ማሽኖች | Model 3 Bread patra and Injera Akembalo Making Machines
ተሻሽለው የቀረቡት የፓትራ መሥሪያ ማሽኖቻችን የተሻለ ምርታማነት እንዲሰጡ በተመጣጣኝ ዋጋ ለእርስዎ ቀርበዋል።
Our upgraded Patra Making Machines are offered at affordable prices to deliver better productivity.

📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

27/08/2026

አውቶማቲክ የሳሙና መቁረጫ ማሽን | Automatic Soap Cutter Machine
የሰዎችን ጉልበት እና ጊዜ በመቆጠብ ተመሳሳይ ጥራት ያላቸውን የደረቅ ሳሙና ምርቶችን ይቆርጣል።
It delivers consistently high-quality dry soap products while saving time and reducing manual effort.

📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

ሶስት በአንድ የያዘ ከፕላስቲክ ታንከር የተሰራ የፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን | Three-in-One Plastic Tanker Liquid Detergent Mixing Machine ሶስት ባለ 1,0...
20/08/2026

ሶስት በአንድ የያዘ ከፕላስቲክ ታንከር የተሰራ የፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን | Three-in-One Plastic Tanker Liquid Detergent Mixing Machine
ሶስት ባለ 1,000 ሊትር የፕላስቲክ ታንክሮች ያካተተው ይህ ማሽን አንድ ጊር ሞተር በመጠቀም በቀላል ሲስተም ከአንዱ ታንከር ወደ ሌላኛው ታንከር በመቀያየር የተለያዩ የፈሳሽ ሳሙና ምርቶችን ለማምረት ያስችልዎታል።
Designed for efficient production this machine operates three 1,000-liter plastic tankers using a single-phase gear motor enabling the production of Largo Berekina sanitizer and various liquid detergent products.

📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

14/08/2026

ለከሚሴ ደንበኞቻችን ያደረስነው የደረቅ እና የፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን | We Delivered Dry and Liquid Soap Production Machines to Our Customers in Kemisse
ለብዙ ዓመታት ሀይሌ ኢንጂነሪንግ ዘመናዊ የኢንዱስትሪ ማሽኖችን በጥራት በማምረት እና በታማኝነት በማቅረብ በመላው ኢትዮጵያ እምነት አትርፏል። ዛሬ ደግሞ ጉዞአችን ወደ ከሚሴ ከተማ አቅንተናል ። ለእኛ ስራው የሚያበቃው ማሽኑ ሲደርስ አይደለም ደንበኞቻችን ምርት ሲጀምሩ እና በጥራት ሲያመርቱ ነው። ከማሽን ማምረት እስከ ማድረስ ፣ ከስልጠና እስከ ቴክኒካል ድጋፍ እና ከሽያጭ በኋላ እስከ ጥገና አገልግሎት ድረስ ሁልጊዜ ከጎንዎ እንቆማለን።

📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

Advanced Automation for Reliable PerformanceAdvanced automation features, including PLC-based control, intelligent inver...
06/08/2026

Advanced Automation for Reliable Performance
Advanced automation features, including PLC-based control, intelligent inverter drives, and intuitive HMI touch-screen interfaces, are incorporated to improve machine performance, process control, and operational efficiency.

📞 Contact us for more information and orders
Phone፡ +251114626173 / +251993934145

30/07/2026

ከቀለም መያዣ እስከ ትልቅ የኢንዱስትሪ ምርቶች – አምራቾች ትክክለኛ እና አስተማማኝ የሽቦ እጀታዎችን ይፈልጋሉ።
በዚህ ጊዜ ባለው የገበያ ውድድር ውስጥ የምርት ጥራት፣ የምርት ፍጥነት እና የደንበኛ እምነት የሚወሰኑት በሚጠቀሙት የማምረቻ ቴክኖሎጂ እና በምርቱ እያንዳንዱ ክፍል ጥራት ነው። ትንሽ የሚመስለው የሽቦ እጀታ እንኳን የምርቱን ጥራት፣ ደህንነት እና የተጠቃሚ እርካታ በቀጥታ ይቀንሳል።

የቀለም መያዣዎች፣ ፕላስቲክ ባልዲዎች፣ የኬሚካል መያዣዎች፣ የምግብ መያዣዎች፣ የግንባታ ምርቶች እና ሌሎች የኢንዱስትሪ ውጤቶች ጠንካራ፣ ትክክለኛ እና በተመሳሳይ ጥራት የተመረቱ የሽቦ እጀታዎችን ይፈልጋሉ።

ታዲያ የኛ መፍትሄ ድርጅታችን የሚያመርተው ዘመናዊ የሽቦ ማስተካከያና ማጠፊያ ማሽን ሽቦን በትክክለኛ ርዝመት በመቁረጥ፣ በተፈለገው ቅርፅ በማጠፍ እና በከፍተኛ ፍጥነት አንድ ዓይነት ጥራት ያላቸውን የሽቦ እጀታዎች በብዛት ለማምረት ያስችላል።

ይህ መፍትሄ የማምረት ሂደትን ያፋጥናል፣ የሰው ኃይል ወጪን ይቀንሳል፣ የምርት ጥራትን ያሳድጋል እንዲሁም በገበያ ውስጥ የምርትዎን ተወዳዳሪነት ያጠናክራል።

እርስዎ ለምን ኃይሌ ኢንጅነሪንግን ይመርጣሉ?
ምክንያቱም ድርጅታችን ፦
 በኢትዮጵያ የተመረተ ዘመናዊ የማሽን ምርት
 ከፍተኛ ጥራት እና ዘላቂ አፈጻጸም
 የቴክኒክ ስልጠና እና የኦፕሬተር ድጋፍ
 የመለዋወጫ እቃዎች አቅርቦት
 ከሽያጭ በኋላ የተሟላ አገልግሎት አቅራቢ በመሆኑ ነው ።

ኃይሌ ኢንጅነሪንግ የተረጋገጠ የሽቦ ማስተካከያና ማጠፊያ መፍትሄ በማቅረብ የእርስዎን የማምረት ፍጥነት ፣ ጥራት እና ትርፋማነት ለማሳደግ ዝግጁ ነው። ለፋብሪካዎ ተስማሚውን መፍትሄ ያግኙ።

ለበለጠ መረጃ ከታች በሚገኘው ስልክ ቁጥር በመደወል አልያም በአካል ቃሊቲ በሚገኘው ቢሮኣች መምጣት ይችላሉ።
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

Customer care is part of the Hayle Engineering wayFrom the first phone call and email to every discussion, delivery, and...
23/07/2026

Customer care is part of the Hayle Engineering way
From the first phone call and email to every discussion, delivery, and handshake, our commitment is to building lasting partnerships.

📞 Contact us for more information and orders
Phone፡ +251114626173 / +251993934145

16/07/2026

የደረቅ ሳሙና ማምረቻ ማሽን
ዛሬ የምናሳይዎት ማሽን ብቻ አይደለም፤ የብዙ ዓመት ልምድ ፣ ሙያና ፈጠራ የታከለበት መፍትሔም ጭምር እንጂ ፤ ልዩ ልዩ ሀገር በቀል ማሽኖችን እያመረተ ለገበያ የሚያቀርበው የማሽን አምራች ድርጅት የሆነው ኃይሌ ኢንጅነሪንግ ከሚያመርታቸው ምርቶች ቀዳሚውን እናስተዋውቃችሁ።

የደረቅ ሳሙና ማምረቻ ማሽን፤ ይህ ማሽን ልዩ ልዩ ቅርጽ እና መጠን ያላቸው የደረቅ ሳሙናዎች የሚያመርት የማሽን አይነት ነው።

ማሽኑ ሙሉ በሙሉ ከዲዛይን እስከ ማኑፋክቸሪንግ ድረስ የብዙ አመት ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች የምርት ሂደቱን ጨርሶ በሀገር ውስጥ የተመረተ ሲሆን ብዙ ቦታ የማይዝ እና በቀላሉ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለማንቀሳቀስ እንዲቻል ተደርጎ የተመረተ ማሽን ነው።

ይህ ማሽን በቤትቆጣሪ ወይም በስሪፌዝ የሚሰራ በመሆኑ በቀን ውስጥ እስከ 5000 ፍሬ የገላ ሳሙናዎችን ፣ የልብስ ሳሙናዎችን እንዲሁም የአጃክስ ሳሙናዎችን የማምረት አቅም አለው።

ከኛ ለሚገዙት ማንኛውም ማሽን ሙሉ የጥገና ፣ የዋስትና እና የመለዋወጫ አቅርቦቶች ማግኘት ይችላሉ።

በመሆኑም በውድ ዋጋ ከውጭ ሃገራቶች ሲመጡ የነበሩ ማሽኖችን በቀላሉ በተመጣጣኝ ዋጋ ከኃይሌ ኢንጅነሪንግ ገዝተው የሳሙና ምርት የማምረት ሂደትዎን መጀመር ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ ከታች በሚገኘው ስልክ ቁጥር ይደውሉ ወይም በድህረ ገጻችን www.Hayleengineering.com በመግባት ይጎብኙን።
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

Safe Electrical Installation for Reliable Machine PerformanceAt Hayle Engineering, every machine is equipped with a prof...
09/07/2026

Safe Electrical Installation for Reliable Machine Performance
At Hayle Engineering, every machine is equipped with a professionally engineered electrical control panel and automation system, installed by qualified electricians in accordance with safe electrical standards. Engineered for safe, reliable, and efficient operation, our electrical systems enhance operator safety, reduce the risk of accidents, maximize machine performance, simplify maintenance, and ensure long-term durability.

📞 Contact us for more information and orders
Phone፡ +251114626173 / +251993934145

Address

Ethiopia, Addis Abeba, Kality, 700 Meters Behind Cheralia Factory
Addis Ababa
56993

Opening Hours

Monday 08:30 - 05:00
Tuesday 08:30 - 05:00
Wednesday 08:30 - 05:00
Thursday 08:30 - 05:00
Friday 08:30 - 05:00
Saturday 08:30 - 00:30

Telephone

+251910626155

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hayle Engineering posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hayle Engineering:

Shortcuts

Share