አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት-Amen Institute of Technology

አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት-Amen Institute of Technology Amen institute of technology is a short term training provider which is found in Addis Ababa Ethiopia

13/07/2025

Home Appliance Maintenance Training
(Fridge, Washing Machine, Oven, Stove, Smart TV etc)
゚viralシviralシfypシ゚viralシalシ

✅ ❗️👉የኤሌክትሪካል ባለሙያዎችን/ሥራ ተቋራጮችን ከኤሌክትሪካል ኢንዱስትሪና ሪል እስቴት አልሚዎች ጋር የሚያገናኝ ታላቅ ኢቨንት ግንቦት 10/2017 ዓ.ም በኤግዚቪሽን ማዕከል ተዘጋጅቷል❗️...
02/05/2025

✅ ❗️
👉የኤሌክትሪካል ባለሙያዎችን/ሥራ ተቋራጮችን ከኤሌክትሪካል ኢንዱስትሪና ሪል እስቴት አልሚዎች ጋር የሚያገናኝ ታላቅ ኢቨንት ግንቦት 10/2017 ዓ.ም በኤግዚቪሽን ማዕከል ተዘጋጅቷል❗️
👉ይህ ታላቅ ኢቨንት ሊያመልጥዎ አይገባም ለመሳተፍ ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ይመዝገቡ❗️
👇👇👇
https://forms.gle/sGRaxFf65go7NBY49

❗️

✅  ====👉አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኤሌክትሪካል ስራዎችን የሚሰራ፣   የማማከር አገልግሎት የሚሰጥ እጅግ በብዙዎች ተወዳጅነትን ያገኘ  ድርጅት ሲሆ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የተግባር ...
24/02/2025


====
👉አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኤሌክትሪካል ስራዎችን የሚሰራ፣ የማማከር አገልግሎት የሚሰጥ እጅግ በብዙዎች ተወዳጅነትን ያገኘ ድርጅት ሲሆ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የተግባር ስልጠናዎች ስለሚጀምሩ ❗️

1️⃣. Advanced Building Electrical installation training
2️⃣. Home Appliance Maintenance (fridge, Washing Machine, Oven, Stove , Smart TV etc )
3️⃣. Industrial Machine Technology
☑️Generator Servicing, Maintenance and installation with MTS & ATS
☑️Motor Control System & Rewinding
4⃣. Advanced CCTV Camera and Fire Detection system installation & configuration.
5️⃣. Advanced Office Machine (Photo copy Machine, Printer, Fax etc.)
6⃣. Advanced Revit & AutoCAD Software
7⃣. Preparing for License Exam


👉የተግባር/የሙያ ስልጠና ስለሆነ የተለየ የት/ት ደረጃ አይፈልግም❗️
1️⃣. ለዩንቨርሲቲ ተማሪዎችና ተመራቂዎች
2️⃣. 12ኛ ክፍል ለጨረሱ
3️⃣. 10ኛ ክፍል ለጨረሱ
4⃣. ሌሎችም

1️⃣. ከ3:00 -- 6:00
👉ከሰኞ-አርብ በሳምንት 3 ቀናት
👉ለ 2 ወራት
2️⃣. ---ከ8:00--11:00
👉ከሰኞ-አርብ በሳምንት 5 ቀናት
👉ለ 1 ወር
3️⃣. ----ከ 12:00---1:30
👉በሳምንት 3ቀናት
👉ለ 3 ወራት
4️⃣.
👉ቅዳሜ ከ8:00-11:00 እና እሁድ ጥዋት ከ3:00-6:00
👉ለ 3 ወራት
5️⃣. በግል ወይም በቡድን ለሚመጡ ደግሞ በተጨማሪ ክፍያ ደንበኞች ስልጠናውን መውሰድ ይችላሉ❗️

👉ይህን በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

✅ #አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

✅ ፡
👇
0991156969
0939555510

✅ ================👉   አገልግሎት ብዙ ሰወች ብቁ ባለሙያ የለም እያሉ ሲማረሩ የሚታይበትና በሙያው  #ብቁ ሆነው ከተገኙ   ሊያፈሩበት የሚችሉበት ዘርፍ ነው። 👉እርስዎ በዚህ ዘር...
06/02/2025


================
👉 አገልግሎት ብዙ ሰወች ብቁ ባለሙያ የለም እያሉ ሲማረሩ የሚታይበትና በሙያው #ብቁ ሆነው ከተገኙ ሊያፈሩበት የሚችሉበት ዘርፍ ነው።
👉እርስዎ በዚህ ዘርፍ ቢሰለጥኑ በቀላሉ ወደ ስራ መግባትና የራስዎን ስራ መፍጠር ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም እንደሚችሉ በተደጋጋሚ የሰራናቸው #ጥናቶች ማስረጃዎች ናቸው❗️
✅ ( )
↪️ፍሪጅ
↪️የልብስ ማጠቢያ ማሽን
↪️ ኦቨን/ስቶቭ/ምጣድ
↪️ ስማርት ቲቪ ወዘተ
መሰልጠን ከፈለጉ #ቅዳሜ በ01/06/2017 ከቀኑ 8:00 ላይ ስልጠናው ስለሚጀምር ፈጥነው ይመዝገቡ❗️
👉ሙሉ ክፍያው 6240 ብር ብቻ ሲሆን ቆይታው ለ 3 ወራት❗️
👉 ስልጠና የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት #ቅዳሜ ከ8:00-11:00 እና እሁድ ከ3:00-6:00 ይሆናል❗️
👉ክፍያ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ ቢሮ በመምጣት ወይም በቴሌግራም ላይ በመላክ መመዝገብ ይቻላል።
: 1000454398932
: 88939409
:- 01304709096500
Amen institute of technology

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

✅ #አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

✅ ፡
👇
0991156969
0939555510

✅ ❓ ❓ #ገቢህ/ሽ   ❓  #በሰራተኞችህ/ሽ  /ሻል❓========================👉 ❗️👉አሜንን ብዙዎች "  -በረከት ነው " ይሉታል❗️👉አሜን ጋ የሰለጠኑ ሁሉ ቤቴ ነው ከማለት ...
05/02/2025

✅ ❓ ❓ #ገቢህ/ሽ ❓ #በሰራተኞችህ/ሽ /ሻል❓
========================
👉 ❗️
👉አሜንን ብዙዎች " -በረከት ነው " ይሉታል❗️
👉አሜን ጋ የሰለጠኑ ሁሉ ቤቴ ነው ከማለት ባሻገር ሁሉም እንደ ልብ ወዳጃቸው የሚጠሩበት #ቅፅል ስም አላቸው❗️
👉ለአሜን አሰልጥኖ ያስቀጥራል❗️ወይም ብቁ ባለሙያ ያደርጋል ❗️የሚሉት ቃላቶች ብቻ አይገልፁትም❗️አሜን እነዚህን ግዴታየ ናቸው ብሎ እንደ መሰረታዊ ፍላጎት የሚሰራባቸው ናቸው❗️
👉አሜን አንደ ማስልጠኛ ከመጀመሩ በፊት ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በ #ነፃ ስልጠናዎችን ሲሰጥ የነበረ ተቋም ነው፤ አሁንም በተከታዮቹ ከፍተኛ ጥያቄ ወደ ህጋዊ ማሰልጠኛ ከመጣ ወዲህ ምንም እንኳን ለሚሰጣቸው ስልጠናዎች እጅግ ዝቅተኛ ክፍያዎችን ቢጠይቅም ሥልጠናውን እንደ ንግድ ሥራ አይቶት ለትርፍ ሰርቶም አያውቅም❗️
👉ማንኛውን የመሰልጠን ፍላጎት ያለው ሰው ለስልጠና ከመመዝገቡ በፊት የትኛውን የሙያ ስልጠና ቢሰለጥን ሊያዋጠው ይችላል❓ ወይም ኢንዱስትሪው ምን ይፈልጋል❓ የሰልጣኙስ ፍለጎት ምንድን ነው❓ሰልጣኙ የትኛውን ሙያ በቀላሉ ሊረዳዉ ይችላል❓ወዘተ የሚሉትን ከሰልጣኙ ከሰማ በኋላ እንደፍላጎቱና ችሎታው እንዲሰለጥን ሙያዊ ድጋፍ ወይም የማማከር አገልግሎት ይሰጣል❗️


1️⃣. ከ3:00 -- 6:00
👉ሰኞ፣ ረቡዕና አርብ ለ 2 ወራት
👉ማክሰኞ፣ ሐሙስና ቅዳሜ ለ 2 ወራት
2️⃣. ---ከ8:00--11:00
👉ከሰኞ-አርብ በሳምንት 5ቀናት ለ 1ወር
3️⃣. ----ከ 12:00---1:30
👉በሳምንት 3ቀናት ለ 3 ወራት
4️⃣. ለ3 ወራት የሚቆይ
👉ቅዳሜ ከ8:00-11:00 እና እሁድ ጥዋት ከ3:00-6:00
5️⃣. እሁድ ብቻ ለ 4 ወራት የሚቆይ
👉ፈረቃ 1 ጥዋት ከ3:00-6:00
👉 ፈረቃ 2 ከሰዓት ከ8:00- 11:00
6️⃣. ለሚመጡ ደግሞ በተጨማሪ ክፍያ ደንበኞች ስልጠናውን መውሰድ ይችላሉ❗️

#ማሳሰቢያ፦
1️⃣. በቡድን ለሚመጡ ቅናሽ አለን❗️
2️⃣. ስለጠናው የሚሰጠው #በክፍል፣ / #ኢንዱስትሪ/ በመሆኑ እጅግ ማራኪና የሚደሰቱበት ስልጠና ነው❗️
3️⃣. ከ 10ሺ በላይ ወጣቶችን አሰልጥነን COC አስመዝነናል እያስመዘንም እንገኛለን ከነዚህም ውስጥ ከ78% በላይ የስራ ባለቤት አድርገናል❗️


1️⃣. ድርጅቶች
2️⃣. የዩንቨርሲቲ ተማሪዎችና አስተማሪዎች
3️⃣. 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ላጠናቀቁ
4️⃣. ከ10ኛ ክፍል በታች ሆነው ማንበብና መፃፍ ለሚችሉ(እንግሊዝኛን ጨምሮ)


√ #ለድርጅቶች፦
1️⃣. ለድርጅቶች የሰልጣኞችን ብዛትና እንዲሰለጥኑ የሚፈልጉትን የስልጠና ዝርዝሮችና ሌሎች መረጃዎችን የያዘ ደብዳቤ ለአሜን ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ መፃፍ
2️⃣. ማሰልጠኛችን የሚጠይቀውን የሰልጣኞችን ዝርዝር መረጃ መላክና ተገቢውን የስልጠና ክፍያ መክፈል።


1️⃣. መታወቂያ ኮፒ
2️⃣. ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ
3️⃣ የት/ት ማስረጃ
4️⃣. ስልጠናው የሚጠይቀውን ክፍያ መክፈል
5️⃣. የስልጠና መጠየቂያ ፎርም መሙላት


1️⃣. የጀነሬተር ዝርጋታና ጥገና፣ ሞተር ኮንትሮል ሲስተምና ሞተር ሪዋየንዲንግ
2️⃣. የቤት እቃወች ጥገና (ፍሪጅ፣ ልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ኦቨን፣ ማይክሮዌቭ ኦቨን ፣ ስማርት ቲቪ ወዘተ)
3️⃣. የደህንነት ካሜራና ፋየር አላርም ሲስተም ዝርጋታና ኮንፊገሬሽን
4️⃣. የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርግታና ጥገና
5️⃣. የቢሮ ማሽን ጥገና(ፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፋክስ ወዘተ)
6️⃣.የህንፃ ኤሌክትሪክ ድሮዊንግ ማንበብ፣ የፕሮጀክት ዋጋ ማዘጋጀትና የጨረታ አሞላል ዘዴዎች
7️⃣. ለCOC እና ለሌሎች የብቃት ማረጋገጫ ፈተናዎች ማዘጋጀት
8️⃣. አውቶካድ ኤሌክትሪካል ዲዛይን
9️⃣. ዌብሳይት ማበልፀግ
1️⃣0️⃣. ዲጂታል ማርኬቲንግ
1️⃣1️⃣. ግራፊክስ ዲዛይን ወዘተ ናቸው።

✅ /
👇👇👇
Telegram: https://shorturl.at/zKTN2
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

✅ #አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

✅ ፡
👇👇👇
0991156969
0939555510
0118644716


👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

✅ #ማስታወቂያ=========🔁   ስልጠና በታላቅ ቅናሽ ሰልጥነው   ይሁኑ❗️👉Industrial Machine Drive Technology ስልጠና  #ቅዳሜ ከቀኑ 8:00 በ28/03/2017 ዓ....
05/12/2024

✅ #ማስታወቂያ
=========
🔁 ስልጠና በታላቅ ቅናሽ ሰልጥነው ይሁኑ❗️
👉Industrial Machine Drive Technology ስልጠና #ቅዳሜ ከቀኑ 8:00 በ28/03/2017 ዓ.ም #የሚጀምር ሲሆን ስልጠናው የሚያካትታቸውም:-
✅ Advanced Diesel and Gasoline Generator
↪️Installation with ATS & MTS
↪️Maintenance
↪️Servicing
✅ Advanced 1-Phase and 3 Phase Electric Motor
↪️ Motor Control System
↪️ Maintenance and Rewinding
ሲሆን ክፍያው ደግሞ እንደሚከተለው ቀርቧል:-

1⃣. Motor control System ብቻ 5200 ብር
2⃣. Generator ብቻ 5200 ብር
3⃣. Motor rewinding ብቻ 7200 ብር
4⃣Generator + Motor control System 6800 ብር
5⃣. Motor Control System + Rewinding 8200 ብር
6⃣. Generator + Motor rewinding 8200 ብር
7⃣. ሁሉንም Generator + Motor Control System + Motor rewinding ለሚሰለጥኑ ደግሞ 9200 ብር ይሆናል❗️
👉ስልጠናው የሚሰጠው #በክፍል (ንድፈ ሃሳብ)፣ #በወርክሾፕ(ተግባር)ና በተለያዩ #ኢንዱስትሪዎች የሚሰጥ ሲሆን ስልጠና ነው❗️

#ማሳሰቢያ፦ በቡድን ለሚመጡ ልዩ ቅናሽ አለን❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
Telegram: https://t.me/joinchat/AAAAAE2DpDe9fPGCTupqTg

✅ #አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

✅ ፡
👇
0118644716
0991156969

✅ =====👉 ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የአጭር ጊዜ ስልጠና  እያሰለጠነ በማስቀጠር የሚታወቅ ማሰልጠኛ ሲሆን  እጅግ ብዙ ወጣቶችን ከስራአጥነት ወደ ሥራ በማስገባት ማህበራዊ ሃ...
26/11/2024


=====
👉 ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የአጭር ጊዜ ስልጠና እያሰለጠነ በማስቀጠር የሚታወቅ ማሰልጠኛ ሲሆን እጅግ ብዙ ወጣቶችን ከስራአጥነት ወደ ሥራ በማስገባት ማህበራዊ ሃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል።
👉አሁንም እውቅና ባገኘባቸው ዘርፎች ወጣቶችን አሰልጥኖ የሙያና የስራ ባለቤት ለማድረግ በሚከተሉት ዘርፎች ምዝገባ ላይ ሲሆን ፈጥነው በመመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ❗️
👉ስልጠናው የሚሰጠው በክፍል፣ በወርክሾፕና በሳይት/በኢንዱስትሪ ሲሆን ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ COC የሚመዘኑ ይሆናል❗️
👉የስልጠና ክፍያና ስልጠናው የሚጀምርበትን ለማየት ከላይ ያለውን ፎቶ ይመልከቱ❗️
👉እንዲሁም #እሁድ ብቻ ለሚመቻችሁ እሁድ ብቻ ለ 4 ወር የሚሰጥ ለዩ ስልጠና ያዘጋጀንላችሁ መሆኑን ስናበስራችሁ በደስታ ነው❗️
👉በመጨረሻም ለተለያዩ እና የምናዘጋጅ መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን❗️

👉ይህን በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና ለሌሎችም #ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው❗️
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

✅ #አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

✅ ፡
👇
0118644716
0991156969

✅. / =========================👉ከዚህ ቀደም 4ቱን የተለያዩ የሞተር ማስጀመሪያ ዘዴዎችን አይተናል። ዛሬ ደግሞ ስለ ስታር- ዴልታ ሞተር ማስጀመሪያ ዘዴ  እናያለን።  ይህ የ...
13/11/2024

✅. /
=========================
👉ከዚህ ቀደም 4ቱን የተለያዩ የሞተር ማስጀመሪያ ዘዴዎችን አይተናል። ዛሬ ደግሞ ስለ ስታር- ዴልታ ሞተር ማስጀመሪያ ዘዴ እናያለን። ይህ የማስጀመሪያ ዘዴ የተለመደ እና በብዛት ስለምንጠቀምበት በጥልቀት ለማየት እንመክራለን።
👉ስለ ስታር-ዴልታ የሞተር ማስጀመሪያ ከማየታችን በፊት ግን ስታር ኮኔክሽን እና ዴልታ ኮኔክሽን ምንድን ናቸው? የሚሉትን እናያለን። መልካም ቆይታ🙏
🔸ስታር /Star & ዴልታ/Delta
👉ስታር እና ዴልታ ከስማቸው እንደምንረዳው ስማቸው ቅርፃቸው ያመለክታል።
👉ስታር / Star connection የምንለው 3 ፌዝ ያላቸውን ሰርኪዩቶች አንደኛውን ጫፍ አንድ ላይ በማሰር የጋራ ኒውትራል ነጥብ(Neutral point) በመፍጠር መብረቅን ለመከላከል ከመሬት ጋር ማሰር የሚያስችል ዘዴ ነው።
👉ይህ ዘዴ የ "Y" ቅርፅ ያለው ሲሆን "star" ወይም "wye" Connection ብለን ልንጠራው እንችላለን።
🔸ዴልታ/Delta Connection
👉ዴልታ ኮኔክሽን የምንለው ደግሞ የሦስት ማዕዘን ቅርፅ ያለው ሲሆን 3 ፌዝ ያላቸውን ሰርኪዩቶች የንዱን መጀመሪያ ከ ሌላኛው መጨርሻ (end-to- start) በማገናኘት የምንፈጥረው ዘዴ ነው።
👉በመቀጠል ስለሁለቱ ባህሪ ወይም ተመሳሳይነት እና ልዩነት እናያለን።
Vs
🔸 #ስታር/
1. አራት የኤሌክትሪክ ዋየሮች ሲኖሩት 3ቱ ፌዞች ሲሆኑ አንዱ ኒው ትራል ነው።
2. የመስመር ከረንት(Line current) እና ፌዝ ከረንት(Phase current) እኩል ናቸው። IL=Ip
3. ፌዝ ቮልቴጁ(Phase Voltage/220V) በ√3 ሲባዛ የመስመር ቮልቴጁን(Line Voltage/380V) ይሰጠናል። VL= √3*Vp
4. ፌዝ ቮልቴጁ አነስተኛ ስለሆነ አነስተኛ የፕላስቲክ ሽፋን(Insulation cover) ይጠቀማል።
5. 3- ፌዝ 4-ኤሌክትሪክ ገመድ ያላቸውንም ሆነ 3-ፌዝ 3-ኤሌክትሪክ ገመድ ያላቸውን ሲስተሞች ይቀበላል።
6. ፍጥነቱ አነስተኛ ነው ምክንያቱ ደግሞ ፌዝ ቮልቴጁ(220v) አነስተኛ ስለሆነ ነው።
7. ብዙ ጊዘ ሲነሱ አነስተኛ ከረንት(low starting current) ለሚፈልጉ እና እረጅም እርቀት ላላቸው አገልግሎቶች እንጠቀመዋለን።
8. ሁለት የተለያዩ መጠን ያላቸውን ቮልቴጆች(220V & 380V) እንድንጠቀም ያስችለናል።
🔹 #ዴልታ/
1. ሶስት ኤሌክትሪክ ወየሮች ብቻ አሉት(ኒውትራል የለውም)።
2. ፌዝ ከረንት(Phase Current) በ√3 ሲባዛ የመስመር ከረንት(Line current) ይሰጠናል። IL= √3*Ip
3. የመስመር ቮልቴጅ(Line Voltage) እና ፌዝ ከረንት(Phase Voltage) እኩል ናቸው። VL=Vp
4. ፌዝ ቮልቴጁ ከፍተኛ ስለሆነ ከፍተኛ የፕላስቲክ ሽፋን(Insulation cover) ይጠቀማል።
5. 3-ፌዝ 3-ኤሌክትሪክ ገመድ ያላቸውን ሲስተሞች ብቻ ይቀበላል ምክንያቱም ኒውትራል የለውም።
6. ፍጥነቱ ከፍተኛ ነው ምክንያቱም ፌዝ ቮልቴጁ(380v) ከፍተኛ ስለሆነ ነው።
7. ብዙ ጊዘ ሲነሱ ከፍተኛ ቶርክ (high starting torque) ለሚፈልጉ እና አጭር እርቀት ላላቸው አገልግሎቶች እንጠቀመዋለን።
8. 380V ቮልቴጅ ብቻ ያስጠቅማል።
ወ.ዘ.ተ
✅ #ሼር #ሼር #ሼር

✅ ስልጠና_ከፈለጉ ይደውሉ❗️
0991156969
0118644716

#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

👉 🙏

👉 ❗️

🔹ለቴሌግራም ቻናላችን:-
👇
https://t.me/joinchat/AAAAAE2DpDe9fPGCTupqTg

"ለሌሎች ለውጥ ምክንያት እንሁን!"
🔹🔸🔹ለወዳጅዎም ያጋሩ!🔸🔹🔸
🔹🔸🔹🔹እናመሰግናለን!🔹🔸🔹

✅   ======👉  ወይም   ወደ   የመሄድ ሃሳብ ያላችሁ ቤተሰቦቻችን መስሪያ ቤቱ የአድራሻ ለውጥ እንዳደረገ አስታውቋል። 👉ለዝርዝር መረጃው ይህን ፎቶ ይመልከቱ❗️👉  ምዘና   እናዘጋጃለ...
23/10/2024


======
👉 ወይም ወደ የመሄድ ሃሳብ ያላችሁ ቤተሰቦቻችን መስሪያ ቤቱ የአድራሻ ለውጥ እንዳደረገ አስታውቋል።
👉ለዝርዝር መረጃው ይህን ፎቶ ይመልከቱ❗️
👉 ምዘና እናዘጋጃለን❗️
አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
(የተግባር ሰዎች ምርጫ❗️)

: https://t.me/amenelectricaltechnology

: tiktok.com/

: https://www.youtube.com/watch?v=azoLC_Io30k&t=20s=1


https://rb.gy/8pwr92 (Bole Michael )

✅ ❗️=======👉በጣም ብዙ ደንበኞቻችን  ከሩቅ ቦታ ስለምንመጣ ለ2 እና ለ3 ወራት እንደሚሰጠው   ስልጠና   የሚያልቅም ብታዘጋጁልን ብላችሁ በጠየቃችሁን መሰረት   ብቁ የምትሆኑበትን የ...
22/10/2024

✅ ❗️
=======
👉በጣም ብዙ ደንበኞቻችን ከሩቅ ቦታ ስለምንመጣ ለ2 እና ለ3 ወራት እንደሚሰጠው ስልጠና የሚያልቅም ብታዘጋጁልን ብላችሁ በጠየቃችሁን መሰረት ብቁ የምትሆኑበትን የስልጠና ፕሮግራም ይዘንላችሁ መተናል❗️
👉ስለዚህ በአንድ ወር ብቻ #በክፍል፣ ልምምድ አሰልጥነን አንቱ የተባሉ ባለሙያ ልናደርግዎና በቀጥታ #ልናስቀጥረዎ ዝግጅታችን ጨርሳናል❗️
👉 ላይ ያገኙታል❗️
👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAE2DpDe9fPGCTupqTg

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️

👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

15/10/2024

✅ ❗️
======
↪️ታላቁ ቅናሽ የተራዘመው እስከ #ቅዳሜ 09/02/ 2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን❗️
↪️በዚህ መሰረት በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና የተመዘገባችሁ፦
☑️ 27ኛው ዙር (ቅዳሜና እሁድ) ለ3ወራት የሚሰጠው ቅዳሜ 8:00 በ09/02/2017 ዓ.ም ይጀምራል።
↪️ 28ኛው ዙር #ሰኞ፣ ለ2ወራት የሚሰጠው ደግሞ ረቡዕ በ13/2017ዓ.ም ከጥዋቱ 3:00 ላይ ይጀምራል❗️
↪️የ29ኛው ዙር ማታው ፈረቃ እንዲሁ ለ3ወራት ከቀኑ 12:00 እስከ ምሽቱ 1:30 የሚሰጥ ስልጠና ሲሆን #አርብ በ15/02/2017 ከቀኑ 12:ሰዓት ላይ ይጀምራል❗️
↪️የግል(VIP) ደግሞ በማንኛውም ቀን መመዝገብና መጀመር ይችላሉ❗️
➡️የክፍያ መጠኑና ዝርዝር መረጃውን ከዚህ በፊት የለጠፍነውን ማየት ይችላሉ❗️
↪️ እንኳን በማድረግ ❗️
#እናመሰግናለን🙏
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️

#አድራሻ፦
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

✅ ፡
👇👇👇
https://t.me/amenelectricaltechnology
0118644716
0991156969

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት-Amen Institute of Technology posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት-Amen Institute of Technology:

Share